የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ዛሬ ይጀመራል፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፕሪምየር ሊጉ አራተኛ ሳምንት ዛሬ ቀን 9 ሰዓት ላይ ሻሸመኔ ከተማ ከሲዳማ ቡና ፤ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ድሬዳዋ ከተማ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሚያደርጉት ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ ቀን 9...

ኢትዮጵያውያን እጩ በኾኑበት የዓመቱ ምርጥ አትሌት ሽልማት ኬንያዊቷ አትሌት በሕዝብ ድምጽ እየመራች ነው።

በዓለም አቀፍ ደረጃ ኢትዮጵያን በድል ላኮሩ አትሌቶች ቀላል ውለታ ብንውልስ?! ባሕር ዳር: ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የዓለም አትሌቲክስ ተቋም የዓመቱ ምርጥ አትሌት እጩዎችን ይፋ ማድረጉ ይታወሳል። በዓመቱ አስደናቂ አቋም ያሳዩ አትሌቶች በተካተቱበት የሴቶች ምርጥ እጬ ኢትዮጵያውያኑ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሕፃናት እና ለወጣቶች የሚኾን የስፖርት ማዘውተሪያ አስገንብተው አበረከቱ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሕፃናት እና ለወጣቶች የሚኾን የስፖርት ማዘውተሪያ አስገንብተው አበረከቱ። ባሕርዳር፡ ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሕፃናት እና ለወጣቶች የሚሆን የስፖርት ማዘውተሪያ በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ አስገንብተው...

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሲቀጥል የሳምንቱን ታላቅ ጨዋታ ያስተናግዳል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሦስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ ባሕር ዳር ከነማ ከኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጉት ፊልሚያ ተጠባቂ ነው። የጣና ሞገዶቹ ቀደም ብለው ባደረጓቸው ሁለት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ሦስት ነጥብ...

የአፍሪካ ክለቦች ሊግ ዛሬ ይጀመራል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ክለቦች ሊግ በአፍሪካ እግር ኳስ ማኅበር ከቻምፒዮንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ውድድሮች በተጨማሪ ትላልቅ ክለቦች እንዲሳተፉበት የተዘጋጀ ነው። በዛሬው ምሽት መርሐ ግብር የታንዛኒያው ሲምባ በሜዳው 60 ሺህ ተመልካች...