የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ አቻው የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደርጋል።
ባሕርዳር : መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የአቋም መለኪያ ጨዋታው በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይካሄዳል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ
22 ሰኢድ ሀብታሙ
18 ሽመልስ በቀለ
2 ሱሌማን ሀሚድ
15 አስቻለው ታመነ
16 ያሬድ ባዬ
14 ሚልዮን ሰለሞን
6 ጋቶች ፓኖም
8 አማኑኤል ዮሐንስ
5...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ አቻው ጋር ዛሬ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያከናውናል
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ አቻው ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታውን ዛሬ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ ይደርጋል።
ጨዋታው ዋልያዎቹ ከጊኒ ጋር ለሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ አቋማቸውን እንዲፈትሹ መዘጋጀቱን...
የመላው አማራ የስፖርት ውድድር ዛሬ በጎንደር አፄ ፋሲል ስታዲየም በወልቃይት ጠገዴና በራያ የስፖርት ቡድኖች...
በከተማዋ የውድድሩ ማስጀመሪያ የአካል ብቃት እንቅስቃሴም ተካሂዷል፡፡
ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመላው አማራ ስፖርት ውድድር ማስጀመሪያ መርኃ ግብር በከተማዋ ፒያሳ መስቀል አደባባይ በተካሄደው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተጀምሯል፡፡
የከተማዋ ነዋሪዎችና ለመላው አማራ ስፖርታዊ ውድድር ለመሳተፍ...