ኢትዮጵያ ስድስተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዛምቢያ ንዶላ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው ሁለተኛው የአፍሪካ ከ18 እና ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ያገኘችው የወርቅ ሜዳሊያ ብዛት ስድስት ደርሷል። ዛሬ በሻምፒዮናው የአራተኛ ቀን ውሎ ከ18 ዓመት በታች...

ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የአፍሪካ አትሌቲክስ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸውን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የአፍሪካ አትሌቲክስን በምክትል ፕሬዚዳንትነት እንዲመሩ ተመረጡ፡፡ በዛምቢያ ሉሳካ ሲካሄድ የቆየው የኮንፌዴሬሽን ኦፍ አፍሪካ አትሌቲክስ ኮንግረስ ዛሬ ተጠናቋል፡፡ ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ...

ፋሲል ከነማ ከቅዱስ ጊዎርጊስ የሚያደርጉት የዛሬው ጨዋታ ተጠባቂ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት መርሐግብር ፋሲል ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት መርሐግብር የመጨረሻ ቀን ውሎ የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፋሲል...

ስፖርት ዜና: ሚያዝያ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ)

ስፖርት ዜና: ሚያዝያ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ)