ኢትዮጵያ በሴካፋ ከ18 ዓመት በታች የሴቶች እግር ኳስ ውድድር የመጀመሪያ ጨዋታዋን ዛሬ ከዩጋንዳ ጋር...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ማህበራት ምክር ቤት(ሴካፋ) ከ18 ዓመት በታች የሴቶች እግር ኳስ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዩጋንዳ አቻው ጋር ይጫወታል።
ውድድሩ ዛሬ በታንዛንያ ዳሬሰላም...
ፋሲል ከነማ ውበቱ አባተን አሠልጣኝ አድርጎ ሾመ።
አዲስ አበባ: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ)አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ፋሲል ከነማን ድጋሜ ለማሠልጠን መስማማታቸው ቀድም ብሎ መገለጹ ይታወሳል።
አሠልጣኙ ዛሬ በይፋ ለ3 ዓመታት አፄዎቹን ለማሠልጠን ፊርማቸውን አኑረዋል።
ዛሬ በነበረው የውል ስምምነት የክለቡ ፕሬዚዳንት ባዩህ አቡሃይና የክለቡ ሥራ...
አርሲ ዩኒቨርሲቲ ለአትሌት ቀነኒሳ በቀለ የክብር ዶክትሬት ሰጠ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቀነኒሳ በቀለ በኦሎምፒክ፤ በአለም ሻንፒዮና፤ በሀገር አቋራጭ እንዲሁም በአፍሪካ ሻንፒዮና በጠቅላላ ውድ ሀገሩን ብቻ በወከለበት ውድድር ላይ 35 ጊዜ ውድ ሀገሩን ወክሎ እንደተሰለፈ መረጃዎች ይጠቁማሉ።
35 ጊዜ ሀገር ወክሎ...
የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግን የተቀላቀለው ደምበጫ ከነማ አቀባበል እየተደረገለት ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ሀዋሳ ከተማ ላይ ተሳትፎ የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግን መቀላቀል የቻለው ደምበጫ ከነማ በከተማዋ ማኅበረሰብ ደማቅ አቀባበል እየተደረገለት ነው።
መረጃው የደምበጫ ኮሙኒኬሽን ነው።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!...
ቆቦ ከነማ እና ጣና ክፍለ ከተማ ለፍፃሜ ደረሱ።
ወልድያ: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ15ተኛው የክልል ክለቦች እግር ኳስ ሻምፒዮና ዛሬ በግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ተከናውኗል።
ረፋድ 3:00 ሰዓት ላይ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ እና ቆቦ ከነማ የተጫወቱ ሲሆን በውጤቱም ቆቦ 2 ለ 1 በማሸነፍ ወደ...