ሉሲዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ።

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታውን ቀን 9 ሰዓት ከብሩንዲ አቻው ጋር በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ያካሂዳል። በአሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል የሚሰለጥነው ብሔራዊ ቡድኑ 26 ተጫዋቾችን በመያዝ ዝግጅቱን ከጳጉሜን...

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለ2024 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከቡርንዲ አቻው ጋር ይጫዎታል፡፡

አዲስ አበባ፡ መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2024 በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታውን ከቡሩንዲ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደርጋል። የሁለቱ ሀገራት እግር ኳስ ፌደሬሽኖች ቀድመው በደረሱት ስምምነት መሠረት...

በሪጋ 2023 የጎዳና ላይ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ።

ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በላቲቪያ ሪጋ በሚካሄዱ የጎዳና ላይ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የማሸነፍ ቅድመ ግምት ተሰጥቷቸዋል፡፡ በጎዳና ውድድሩ አምስት የዓለም ሪከርድ የሰበሩ አትሌቶች ይሳተፉበታል። የኦሎምፒክ እና የዓለም ሻምፒዮን አትሌቶችን ጨምሮ 347 አትሌቶች በስድስት ርቀቶች...

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመርያ ዙር ከቡሩንዲ ጋር አዲስ...

ባሕርዳር፡ መስከረም 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመርያ ዙር ኢትዮጵያ ከቡሩንዲ የሚያደርጉት ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። ሁለቱ ፌዴሬሽኖች ባደረጉት ስምምነት የደርሶ መልስ ጨዋታዎች በአዲስ አበባ...

ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሳተፈችበት የ ጄ ኬ ኤስ የካራቴ ውድድር የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች።

ባሕር ዳር: መስከረም 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሳተፈችበት የ ጄ ኬ ኤስ (jks) የካራቴ ውድድር የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡ በዱባይ እየተካሄደ ባለው የእስያ አፍሪካ ዋንጫ የjks የካራቴ ውድድር ላይ ተሳታፊ የኾኑት ሦስት ኢትዮጵያውያን ተወዳዳሪዎች ሜዳሊያ...

በብዛት የተነበቡ