ጎግል ኩባንያ ጎግል+ የተባለውን የማህበራዊ ትስስር ገጹን መዝጋቱን ገለጸ፡፡
ጎግል ኩባንያ ጎግል+ የተባለውን የማህበራዊ ትስስር ገጹን መዝጋቱን ገለጸ፡፡
በመረጃ ማፈላለጊያ አገልግሎቱ ታዋቂ የሆነው ጎግል ኩባንያ ውጤታማ እንዳልሆነ የተነገረለትን ጎግል + የተባለውን የማህበራዊ ትስስር አገልግሎቱን ከዛሬ ጀምሮ መዝጋቱን ይፋ አድርጓል፡፡
ኩባንያው ይህን አገልግሎቱን በአውሮፓዊያኑ 2011 ይፋ...
540 ሚሊየን የፌስቡክ መረጃዎች በአማዞን ሰርቨር ላይ እንደሚገኙ ተገለፀ
ከፌስቡክ የተሰበሰቡ 540 ሚሊየን መረጃዎች በኦንላይ ህዝብ የመረጃ ቋት ላይ እንደሚገኝ አፕጋርድ የተሰኘ የደህንነት ጥናት ተቋም አስታወቀ፡፡
እነዚህ መረጃዎች የሰዎች አስተያየቶችን፣ ላይኮችን፣ የተጠቃሚ ስሞችን እና የፌስቡክ መለያዎችን ያካተተ ነው የተባለ ሲሆን፥ ይህም በሁለት ሶስተኛ የፌስቡክ...
አካል ጉዳተኞችን መመገብ የሚችል ሮቦት ይፋ ተደረገ
አዲስ አበባ፣መጋቢት 27፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ አካል ጉዳተኞችን መመገብ የሚችል ሮቦት መስራቱን ይፋ አድርጓል።
ሮቦቱ እንደ ሰው ልጆች መንቀሳቀስ የሚችል ሲሆን፥ አካል ጉዳተኞችን ምግብ ለመመገብ የሚያስችል ብቃት ያለው መሆኑም ተነግሯል።
ለዚህም ሮቦቱ ሳህን ላይ የተቀመጠን ምግብ...