የሩሲያ ትልቁ የመከላከያ ኮንትራክተር እየበረረ መተኮስ የሚችል ባለድሮን ክላሽንኮቨ መስራቱን አስታወቀ።
የሩሲያ ትልቁ የመከላከያ ኮንትራክተር እየበረረ መተኮስ የሚችል ባለድሮን ክላሽንኮቨ መስራቱን አስታወቀ።
ባለድሮኑ ክላሽንኮቭ እየተኮሰና እየበረረ በአየር ላይ ለ40 ደቂቃዎች ያህል የመቆየት አቅም አለው ተብሏል።
ባለ23 ኪሎግራሙ በራሪ ክላሽንኮቭ ባለፈው ዓመት የአዕምሮዋዊ ንብረት ባለቤትነት መብት ተሰጥቶታል።
በሞስኮ የአቬይሽን...
ሳምሰንግ በዓለማችን የመጀመሪያ ነው የተባለለት በ5G ኔትዎርክ የሚሰራ ስማርት ስልክ በቀጣዩ ወር ለገበያ ሊያቀርብ...
ሳምሰንግ በዓለማችን የመጀመሪያ ነው የተባለለት በ5G ኔትዎርክ የሚሰራ ስማርት ስልክ በቀጣዩ ወር ለገበያ ሊያቀርብ ነው።
ሳምሰንግ በ5G ኔትዎርክ የሚሰራ ስማርት ስልኩን በደቡብ ኮሪያ ውስጥ ለሽያጭ እንደሚያቀርብም ነው የተነገረው።
“ጋላክሲ S10 5G” የተባለው ስማርት ስልኩ 6 ነጥብ...