ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶክተር) የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ ሆኑ።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 30/2012 ዓ/ም (አብመድ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶክተር) የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ ሆኑ። የ2019 የሠላም ኖቤል ሽልማት አሸናፊ ዛሬ ይፋ ሆኗል፤ የማሸነፍ ከፍተኛ ግምት ከተሰጣቸው አራት ዕጩዎቹ አንዱ የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር...

ሰብዓዊነት እንዲህ ነው!

ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2012 ዓ/ም (አብመድ) ድርጊቱ የተፈጸመው በስፔን የባሕር ዳርቻዎች ነው፡፡ ሦስት ፖሊሶች ተጠርጣሪ ዕፅ አዘዋዋሪዎችን ለመያዝ እያሳደዱ ነው፤ ፖሊሶቹ ተጠርጣሪዎችን ለመያዝ የሚያሳድዷቸው ደግሞ በጀልባ ነበር፡፡ ተጠርጣሪዎቹም ፖሊሶችም በየራሳቸው ጀልባ ለማምለጥና ለመያዝ እየተሯሯጡ ነበር፡፡ የፖሊሶቹ...

አሜሪካ ከ30 ዓመታት በኋላ በሶማሊያ ኤምባሲዋን ከፈተች፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 22/2012 ዓ/ም (አብመድ) ሶማሊያ ወደ እርስ በእርስ ጦርነት መግባቷን ተከትሎ አሜሪካ ዘግታው የነበረውን የሞቃዲሾ ኤምባሲዋን መልሳ ከፈተች፡፡ ሀገሪቱን ለረዥም ዓመታት የመሩት ዚያድ ባሬ በ1991 (እ.አ.አ) ከስልጣን መወገዳቸውን ተከትሎ ሶማሊያውያን ወደ እርስ በእርስ...

ከሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ልዑካን ጋር ከቤተ ክርስቲያኗ ባሻገር በጤና፣ በትምህርትና ተያያዥ ጉዳዮች በትብብር...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2012 ዓ/ም (አብመድ) የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ልዑካን በጎንደር ከተማ የነበራቸውን ጉብኝት አጠናቅቀዋል። ዘጠኝ አባላት ያሉት የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እና የሚዲያ ልዑካን የብፁዕ ወቅዱስ ፓትሪያርክ ኪሮል ተወካይና የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን...

የሩስያ ልዑክ ጎንደርን እየጎበኘ ነው።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2012 ዓ/ም (አብመድ) የሩስያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክስርቲያን የውጪ ጉዳይ ኃላፊዎችና የሩሲያ የሚዲያ አባላትን ያካተተ ልዑክ ጎንደርን እና በውስጧ የሚገኙ ቅርሶችን እየጎበኙ ነው። ዘጠኝ አባላት ያሉት የልዑክ ቡድኑ አባላት ዛሬ ረፋድ ላይ ደብረ...