የአየር ንብረት ለውጥ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከሚያስፈልግበት ደረጃ መድረሱን ተመራማሪዎች አስታወቁ፡፡
ከ11 ሺህ በላይ ዓለማቀፍ ተመራማሪዎች ባወጡት ጥናት እንዳመለከቱት ዓለም ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር በተያያዘ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያስፈልጋታል፡፡
ለ40 ዓመታት የተደረገ ጥናት እንዳመላከተው መንግሥታት ለአየር ንብረት ለውጥ የሰጡት ምላሽ በጣም አነስተኛ ነው፡፡ በዚህ የተነሳም የሰው...
በኢትዮጵያ ዲያስፖራ ትረስት ፈንድ ከ5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 11/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዲያስፖራ ትረስት ፈንድ የተሰበሰበውን ገንዘብ ይፋ አድርጓል፡፡
የኢትዮጵያውያን ዲያስፖራ ትረስት ፈንድ ከተመሠረተ አንድ ዓመት አስቆጥሯል፡፡ በነዚህ ጊዜያት ከአንድ ኢትዮጵያዊ ዲያስፖራ በቀን አንድ የአሜሪካ ዶላር በመሰብሰብ ላይ...
በቀጣዩ ሃገር አቀፍ ምርጫ ላይ የሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለሴቶች ተሳትፎ ትኩረት እንዲሰጡ ተጠየቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 5/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባዔ ወይዘሮ ሽታዬ ምናለ የፊንላንድ ፓርላማ ልዑካን ቡድን እና መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት አባላትን ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አወያይተዋል፡፡
በውይይቱም ፊንላንድ በኢትዮጵያ ለሚካሄደው ለውጥ...
የአማራ ክልል መንግሥት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የኖቤል አሸናፊ መሆን የተሰማውን ደስታ ገለጸ፡፡
የአማራ ክልል መንግሥት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የኖቤል አሸናፊ መሆን የተሰማውን ደስታ ገለጸ፡፡
የአማራ ክልል መንግሥት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) የሠላም የኖቤል ሽልማት አሸናፊ በመሆናቸው የተሰማውን ደስታ ገልጿል፡፡
የአሜሪካ ኤምባሲ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የደስታ መግለጫ አወጣ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 30/2012 ዓ/ም (አብመድ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) 100ኛው የኖቤል ሽልማት አሸናፊ መሆናቸውን በመስማቱ መደሰቱን ገልጿል፤ ለጠቅላይ ሚኒስትሩና ለኢትዮጵያ ሕዝብም ‹የእንኳን ደስ አላችሁ› መልዕክት አስተላልፏል፡፡
ኤምባሲው ‹‹ለሠላምና ዓለማቀፋዊ ጥምረት...







