በውጭ ሀገራት የሚኖሩ አማራዎች በተቀናጀ መልኩ ለክልሉ ልማትና ሰላም እንዲሰሩ የክልሉ የሥራ ኃላፊዎች ጥሪ...

የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው ከሚኖሩ አማራዎች እና የአማራ ጉዳይ ያገባናል ከሚሉ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ በአማራ ክልል ልማት እና ኢንቨስትመንት እንዲሁም በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነው። የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ)...

በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚኖሩ የአማራ ክልል ተወላጅ ባለሀብቶች በክልሉ በኢንቨስትመንት ለመሰማራት ፍላጎታቸውን ገለጹ።

በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚኖሩ የአማራ ክልል ተወላጅ ባለሀብቶች በክልሉ በኢንቨስትመንት ለመሰማራት ፍላጎታቸውን ገለጹ። የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ዛሬ ማምሻውን በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው ከሚኖሩ የአማራ ክልል ተወላጅ ባለሀብቶች ጋር በክልሉ ኢንቨስትመንት ጉዳይ መክረዋል። የአማራ...

አሜሪካ የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኞች የስልጣን መጋራት ጊዜውን መግፋታቸው እንዳሳሰባት ተናገረች፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 28/2012 ዓ.ም (አብመድ) አሜሪካ የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ኃይሎች ስልጣን በመጋራት መንግሥት እንዲመሠርቱ የተደረሰበትን ስምምነት በቶሎ አለመፈጸማቸው እንዳሳሰባት ገልጻለች፡፡ በአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ኃላፊ ቲቦር ናጊ ፕሬዝዳት ሳልቫ ኪር እና ተቀናቃኛቸው ሪክ ማቻር...

የቀድሞው የብራዚል ፕሬዝዳንት ሉላ ዳሲልቫ ከእስር ሊፈቱ ይችላል ተባለ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 28/2012 ዓ.ም (አብመድ) የብራዚል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ሆነው ጉዳያቸውን የሚከታተሉትን የቀድሞ ፕሬዝዳንት ሉላ ዳሲልቫ ጨምሮ በርካቶችን ሊፈታ እንደሚችል እየተነገረ ነው፡፡ ፍርድ ቤቱ ተጠርጣሪዎቹን ከእስር ሊፈታ እንደሚችል የገለጸው ጉዳያቸው የፍርድ...

ሀገራቱ የህዳሴ ግድብን የውሃ አሞላል በተመለከተ ስምምነት ላይ ለመድረስ ቁርጠኛነታቸውን አረጋገጡ።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 26/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የህዳሴ ግድብን የውሃ አሞላልና "ኦፕሬሽን" በተመለከተ ሁሉንም ወገን ተጠቃሚ የሚያደርግ ስምምነት ላይ ለመድረስ ቁርጠኛነታቸውን እንዳረጋገጡ ታውቋል። በዋሽንግተን የተወያዩት የኢትዮጵያ፣ የሱዳን እና የግብፅ የውጭ...