ሕንድ ለኢትዮጵያ የልማት ጉዞ ድጋፍ እንደምታደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ገለጹ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ ስብሰባ ላይ ንግግር አድርገዋል፡፡ በንግግራቸውም፤ የኢትዮጵያ እና ህንድ ግንኙነት...

“ኢትዮጵያ ለሕገ መንግሥታዊ ጉዞ ድርሻ ያበረከቱ ባሕላዊ እና ታሪካዊ እሴቶች ባለቤት ናት” ፕሬዝዳንት ታዬ...

በኢትዮጵያ አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው አራተኛው ሕገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤቶች እና መሰል ተቋማት ዓለም አቀፍ ሲምፖዚየም ላይ 49 የአፍሪካ ሀገራት እና አራት ታዛቢ ሀገራት እየተሳተፉ ነው። በአፍሪካ ኅብረት ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ "ሕገ መንግሥታዊነት እና የሀገረ መንግሥት...

ዓባይ ባንክ ከጀርመን ዓለም ዓቀፍ የልማት ትብብር ድርጅት ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ።

አዲስ አበባ፦ ኅዳር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ ባንክ በከባቢያዊ፣ ማኅበራዊ እና አሥተዳደራዊ ጉዳዮች ላይ ከጀርመን ዓለም ዓቀፍ የልማት ትብብር ድርጅት ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል። ይህ ስምምነት በኢትዮጵያ የፋይናንስ ተደራሽነት እና አካታችነት ላይ ትኩረት...

ሕልምን እንደ ፊልም

ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሕልም ምንድን ነው? የሚለውን ሃሳብ ከቀላል የመዝገበ ቃላት ትርጓሜው ተነስተን ምንነቱን ዳስሰን ዛሬ በቴኮኖሎጂ ጉዳይ ለምን እንደመጣ እንቃኛለን። ሕልም በእንቅልፍ ላይ እያለን የሚከሰት ከቁጥጥር ውጭ የኾነ የምስል እና...

በተባበሩት መንግሥታት የአየርንብረት ለውጥ ማሕቀፍ ኮንቬንሽን መሠረት የኢትዮጵያ የኮፕ 32 አስተናጋጅ ሀገር መሆኗን ተከትሎ...

ዶክተር ጌዲዮን ከሀገር ውስጥ የሥራ ኃላፊዎች፣ ከተባበሩት መንግሥታት አካላት እና ዓለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር የኮፕ 32 ዝግጅትን የሚመሩ ይሆናል። የኢትዮጵያ መንግሥት የተባበሩት መንግሥታት የአየርንብረት ለውጥ ማሕቀፍ ኮንቬንሽን አባል ሀገራት ለኢትዮጵያ የማዘጋጀት ኀላፊነት በመስጠታቸው ምስጋናውን...