በእስራኤል የኢትዮጵያን ቡና ለማስተዋወቅ የሚያስችል አውደ ርዕይ ተካሄደ፡፡

ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረው የሁለቱ ሀገራት የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት በንግድና ኢንቨስትመንት መጠናከር እንዳለበት አምባሳደር ረታ ዓለሙ ተናግረዋል፡፡ የኢትዮጵያን ቡና በእስራኤል ለማስተዋወቅ የተዘጋጀው አውደ ርዕይና የምክክር መድረክ ትናንት ጥር 17 ቀን 2012 ዓ.ም በቴል አቪቭ የኢፌዴሪ ኤምባሲ...

ገዳዩ ኮሮና ቫይረስ በ 12 ሀገራት መሥፋፋቱ ሥጋት ፈጥሯል፡፡

ባሕር ዳር፡- ጥር 17/2012ዓ.ም (አብመድ) ኮሮና ቫይረስ በቻይና 56 ሰዎችን ለሞት፣ 2 ሺህ ሰዎችን ደግሞ ለህመም ዳርጓል፡፡ የኮሮና ቫይረስ ከቀላል እስከ ከባድ የመተንፈሻ አካል ሕመም የሚያስከትልና ለሞትም ሊዳርግ የሚችል የቫይረስ ዝርያ ነው፡፡ በሽታው በትንፋሽ፣ ባልበሰሉ...

እስራኤል የቤተ እስራኤላውያኑን መካነ መቃብር የቱሪስት መዳረሻ ልታደርግ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡- ጥር 15/2012ዓ.ም (አብመድ) እስራኤል መካነ መቃብሩን የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ የግንባታ የመሠረት ድንጋይ አስቀምጣለች፡፡ የመቃብር ሥፍራው የሚገኘው በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ በንከር “ጋንሽላሜ” በተባለ ቦታ ነው፡፡ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ራፋኤል ማራቭና የሰሜን...

የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት እና ፋይዳው

የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ በኢትዮጵያ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ታውቋል፡፡ የካናዳ መንግስት ልዑክም ዛሬ ከኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይታቸው የካናዳ መንግስት ከኢትዮጵያ ጋር በንግድ፣ ፀጥታን በማስከበር እንዲሁም በሥርዓተ ፆታ ዘርፎች አብሮ ለመስራት ፍላጎት እንዳለው...

በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ሦስት ትምህርት ቤቶችን ለማስገንባት ቃል ገቡ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 20/2012ዓ.ም (አብመድ) በዋሽንግተን ዲሲ በተዘጋጀው የዳስ ትምህርት ቤቶችን ገጽታ መቀየሪያ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሀ ግብር ከ 1ነጥብ 5 ሚሊዬን ብር በላይ ተሰብስቧል። የዳስ ትምህርት ቤቶችን ገጽታ ለመቀየር በዋሽንግተን ዲሲ ዛሬ በተዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ...