የዓለም ጤና ድርጅት ለኮሮናቫይረስ የተዘጋጀው ሬምዴስቬር መድኃኒት ላይ ሙከራ አካሂዷል። ድርጀቱ በሙከራው መድኃኒቱ የሞት...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) የዓለም ጤና ድርጅት ፀረ- ቫይረስ መድኃኒት የተባለውን ሬምዴስቬርን ጨምሮ በአራት መድኃኒቶች ላይ ሙከራ አካሂዷል፡፡ መድኃኒቱ ታካሚዎች በሕክምና ተቋማት ውስጥ የሚያሳልፉትን ጊዜ በማሳጠርም ሆነ በሕይወት እንዲቆዩ የሚያበረክቱት አስተዋፅዖ ዝቅተኛ...
አሜሪካ ለቱሉ ሞዬ ጂኦተርማል ፕሮጀክት የ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገች።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) አሜሪካ በዓለም አቀፉ የልማት ፋይናንስ ኮርፖሬሽን አማካይነት በኦሮሚያ ክልል ለሚካሄደው የቱሉ ሞዬ ጂኦተርማል ፕሮጀክት ለቴክኒካል ልማት የሚውል የ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አድርጋለች።
የቱሉ ሞዬ ጂኦተርማል ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ...
ክርስቲያኖ ሮናልዶ የኮሮናቫይረስ ተገኘበት፡፡
ፖርቱጋላዊው የእግር ኳስ ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በኮሮናቫይረስ መያዙን የሀገሪቱ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡
የጁቬንቱስና ፖርቱጋል አጥቂው በኮሮናቫይረስ መያዙንና የሕመም ምልክቶች ግን እንዳልታዩበት የፖርቱጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
ባለፈው እሑድ በአውሮፓ ሀገራት ዋንጫ ማጣሪያ ከፈረንሳይ...
በድጋሜ በኮሮናቫይረስ የተያዘው ሰውየ ከመጀመሪያው የከፋ ሕመም አጋጥሞታል፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2013ዓ.ም (አብመድ) በአሜሪካ ከዚህ ቀደም በኮሮናቫይረስ ተይዞ የነበረ ሰው በድጋሜ መያዙንና የሕመሙ ሁኔታ ከመጀመሪያው የከፋ መሆኑን የሕክምና ባለሙያዎች አስታወቁ፡፡
የ25 ዓመቱ ወጣት በሁለተኛው ዙር ሕመሙ ሳምባው ክፉኛ በመጎዳቱ ሆስፒታል ገብቶ አጋዥ መተንፈሻ...
ለተሰንበት ግደይ በ5 ሺህ ሜትር አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበች።
ትናንት በስፔን ቫሌንሻ በተደረገ የ5 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር ለተሰንበት ግደይ ለ12 ዓመታት በጥሩነሽ ዲባባ ተይዞ የነበረውን ክብረወሰን በማሻሻል አሸንፋለች።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) አትሌት ለተሰንበት ግደይ አዲስ ክብረ ወሰን በማስመዝገቧ ተሰማቸውን ደስታ በትዊተር...








