የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ለትህነግ ቡድን የዲፕሎማሲ ሥራ እየሰሩ ነው ተባለ፡፡
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ለትህነግ ቡድን የዲፕሎማሲ ሥራ እየሰሩ ነው ተባለ፡፡
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከድርጅቱ መርህ ውጭ ለትህነግ ጁንታ ቡድን ወታደራዊ ድጋፍ በማፈላለግ እየተላላኩ...
መንግስት እየወሰደው ያለውን ህግ የማስከበር እርምጃ ተከትሎ በበይነ መረብ የሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች መበራከታቸውን ቢቢሲ...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 02/2013 ዓ.ም(አብመድ) በበይነ መረብ ወይም ኢንተርኔት የሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች ከህግ ማስከበሩ እርምጃ ጋር ምንም አይነት ቀጥተኛ ግንኙነት የሌላቸው መሆኑን ቢቢሲ በዘገባው አመላክቷል፡፡ የሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች እየተበራከቱ መምጣታቸውንም ገልጿል፡፡
ከሐሰተኛ መረጃዎቹ መካከል ቢቢሲ...
ህወሓት በመከላከያ ሰራዊት ላይ ባደረሰው ጥቃት በአካባቢው የተፈጠረው ውጥረት እንዳሳሰባቸው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 26/2013 ዓ.ም (አብመድ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በአካባቢው ሰላም ለማስፈን እና ውጥረቱን ለማርገብ እንዲሰራ ማሳሰባቸውን በቲውተር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት ጠቁመዋል፡፡
በታዘብ አራጋው
የጆርጂያዋ አትላንታ እና የሰሜን ወሎዋ ወልድያ፡ የሁለት ከተሞች የትብብር ወግ!
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) የጆርጂያዋን አትላንታ ከሰሜን ወሎዋ ወልድያ አልማ ያስተሳሰራቸው የአብራክ ክፋይ ልጆች ትብብር፡፡ ዛሬ ዛሬ አብዝቶ የማይዘመርለት እና የማይበረክተው ደግ ነገር ነውና ስለደግ ነገር እስኪ ትንሽ እናውጋ፡፡ “ጋን በጠጠር ይደገፋል”...
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ሱዳንን ከሽብርተኝነት ዝርዝር ውስጥ ሊያስወጡ መሆኑ ተሰምቷል፡፡
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 10/2013 ዓ.ም (አብመድ) ከአውሮፓውያኑ 1993 ጀምሮ ሱዳን ሽብርተኝነትን ከሚደግፉ ሀገራት ስም ዝርዝር ውስጥ ተካታለች፡፡ ይህም የቀድሞው የአልቃይዳ መሪ ኦሳማ ቢንላደን የመንግስት እንግዳ ሆነው መኖራቸውን ተከትሎ የመጣ ነው፡፡
የካሳ ክፍያው በአውሮፓውያኑ 1998 የአሜሪካ ኢምባሲ...








