የቻይና ኩባንያዎች በግብጽ በረሃዎች የዓለም ትልቁን የስኳር ፋብሪካ ለማቋቋም እየሠሩ ነው፡፡
ዜድ ፒ ኢ ኤስ የተሰኘው የቻይና ኩባንያ በግብጽ ሚኒያ ግዛት በስተምዕራብ በኩል በዓለም ትልቁን የስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክት ለማቋቋም እየሠራ ነው፡፡
በግብጽ እና በተባበሩት ዐረብ ኢምሬትስ የጋራ ሀብት የሆነው ፕሮጀክቱ በአንድ ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር የሚሠራ ነው፡፡
እስካሁንም...
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 22/2013ዓ.ም (አብመድ) የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና ባለቤታቸው ሜላኒያ ትራምፕ በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። ይህን ያሳወቁት እራሳቸው ፕሬዝዳንት ትራምፕ በማኅበራዊ ገጻቸው ነው።
"ዛሬ በኮሮናቫይረስ መያዛችን ተረጋግጧል፤ ለብቻችን ሆነን የምናገግም ይሆናል" ብለዋል ፕሬዝዳንቱ።
የፕሬዝዳንቱ የቅርብ...
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሃገራት ከ13 እስከ 15 ሚሊዮን የሚደርስ ሕዝብ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 8/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኮሮናቫይረስ ስርጭት በዚህ ከቀጠለ ከስሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሃገራት ከ13 እስከ 15 ሚሊየን የሚደርስ ሕዝብ ለከፋ ድህነት ሊጋለጥ እንደሚችል የዓለም ባንክ አስጠንቅቋል።
በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በአፍሪካ የሥራ አጥ ቁጥር...
ሩሲያ ይፋ ያደረገችው ክትባት ውጤታማ ስለመሆኑ አለማረጋገጡን ዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 8/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአዲስ ተገኘ በተባለው የኮሮናቫይረስ ክትባት ጉዳይ ከሩሲያ ጋር እየተወያየ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቋል።
ሩሲያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል መወሰኗን ይፋ ማድረጓ ይታወሳል። ከ20 በላይ ሀገራት 1...
ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ ልዩነታቸውን በውይይት እንዲፈቱ ቻይና ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል አሳወቀች፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ዛሬ ሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ.ም ከቻይና ስቴት ካውንስልና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዩ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡
ሁለቱ ሚኒስትሮች በነበራቸው የስልክ ውይይት በሁለትዮሽ...








