ለተሰንበት ግደይ በ5 ሺህ ሜትር አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበች።
ትናንት በስፔን ቫሌንሻ በተደረገ የ5 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር ለተሰንበት ግደይ ለ12 ዓመታት በጥሩነሽ ዲባባ ተይዞ የነበረውን ክብረወሰን በማሻሻል አሸንፋለች።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) አትሌት ለተሰንበት ግደይ አዲስ ክብረ ወሰን በማስመዝገቧ ተሰማቸውን ደስታ በትዊተር...
ዓለማቀፉ የልማት ማኅበር ለኢትዮጵያ የ400 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ወሰነ፡፡
ዓለማቀፉ የልማት ማኅበር ለኢትዮጵያ የ400 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ወሰነ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2013ዓ.ም (አብመድ) የዓለም ባንክ አካል የሆነው የዓለም አቀፉ የልማት ማኅበር በኢትዮጵያ መንግሥት የተጀመረውን የከተሞች ድህነት እና ሥራ አጥነት ቅነሳ ጥረት ለማገዝ 400...
ኮሮናቫይረስን እና ጉንፋንን መጋፈጥ የወቅቱ ፈተና መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አሳሰበ።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2013ዓ.ም (አብመድ) ወቅቱ የጉንፋን በሽታ በስፋት የሚዛመትበት በመሆኑ መላው የዓለም ሕዝብ ከኮሮናቫይረስ እና ጉንፋን ጋር የሚጋፈጥበት ነው፡፡ በድርጅቱ የዓለም አቀፍ ተላላፊ በሽታዎች አደጋ ዝግጁነት ዳይሬክተር ሲልቪ ቢሪያንድ የጉንፋን በሽታ እንዳይዛመት አስቀድሞ...
40ኛው የለንደን ማራቶን በሴቶች በኬንያዊዋ ብሪጅ ኮስጌ የበላይነት ተጠናቅቋል፡፡
በኮሮናቫይረስ የተራዘመው ማራቶን ዛሬ እየተካሄደ ነው፡፡ የሴቶቸ ውድድር በኬንያውያን የበላይነት ተጠናቅቋል፤ የወንዶች ውድድር ገና በመካሄድ ላይ ነው፡፡
በ40ኛው የለንደን ማራቶን አንደኛ በመሆን ያሸነፈችው ኬንያዊዋ ብሪጌ ኮስጌ ስትሆን የገባችበት ሰዓት ደግሞ 2:18፡58 ነው፡፡ አሜሪካዊቷ ሳራ ሆል...
አሜሪካ ለማሊ የሽግግር መንግሥት ድጋፍ ሰጠች፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 24/2013ዓ.ም (አብመድ) አሜሪካ ማሊ የሽግግር መንግሥት መመሥረቷን ተከትሎ “ወደ ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓት ለመመለስ የመጀመሪያ እርምጃ” ስትል ገልፃለች ፡፡
በያዝነው የመስከረም የሽግግር ፕሬዝዳንት ሆነው ተሹመው ጡረታ የወጡት ኮሎኔል ፕሬዝዳንት ባህ ንዳው አንጋፋውን ዲፕሎማት ሙክታር...








