በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከሚኒሶታና ሎስ አንጀለስ የቆንስላ ጽሕፈት ቤቶች ጋር በመሆን በአሜሪካ በሁሉም ግዛቶች...

በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከሚኒሶታና ሎስ አንጀለስ የቆንስላ ጽሕፈት ቤቶች ጋር በመሆን በአሜሪካ በሁሉም ግዛቶች ከሚገኙ ከ500 ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ማህበራት ተወካዮች ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ ባሕር ዳር፡ ኅዳር 14/2013 ዓ.ም (አብመድ) ውይይቱ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ...

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ለትህነግ ቡድን የዲፕሎማሲ ሥራ እየሰሩ ነው ተባለ፡፡

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ለትህነግ ቡድን የዲፕሎማሲ ሥራ እየሰሩ ነው ተባለ፡፡ ባሕር ዳር፡ ኅዳር 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከድርጅቱ መርህ ውጭ ለትህነግ ጁንታ ቡድን ወታደራዊ ድጋፍ በማፈላለግ እየተላላኩ...

መንግስት እየወሰደው ያለውን ህግ የማስከበር እርምጃ ተከትሎ በበይነ መረብ የሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች መበራከታቸውን ቢቢሲ...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 02/2013 ዓ.ም(አብመድ) በበይነ መረብ ወይም ኢንተርኔት የሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች ከህግ ማስከበሩ እርምጃ ጋር ምንም አይነት ቀጥተኛ ግንኙነት የሌላቸው መሆኑን ቢቢሲ በዘገባው አመላክቷል፡፡ የሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች እየተበራከቱ መምጣታቸውንም ገልጿል፡፡ ከሐሰተኛ መረጃዎቹ መካከል ቢቢሲ...

ህወሓት በመከላከያ ሰራዊት ላይ ባደረሰው ጥቃት በአካባቢው የተፈጠረው ውጥረት እንዳሳሰባቸው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 26/2013 ዓ.ም (አብመድ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በአካባቢው ሰላም ለማስፈን እና ውጥረቱን ለማርገብ እንዲሰራ ማሳሰባቸውን በቲውተር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት ጠቁመዋል፡፡ በታዘብ አራጋው

የጆርጂያዋ አትላንታ እና የሰሜን ወሎዋ ወልድያ፡ የሁለት ከተሞች የትብብር ወግ!

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 11/2013 ዓ.ም (አብመድ) የጆርጂያዋን አትላንታ ከሰሜን ወሎዋ ወልድያ አልማ ያስተሳሰራቸው የአብራክ ክፋይ ልጆች ትብብር፡፡ ዛሬ ዛሬ አብዝቶ የማይዘመርለት እና የማይበረክተው ደግ ነገር ነውና ስለደግ ነገር እስኪ ትንሽ እናውጋ፡፡ “ጋን በጠጠር ይደገፋል”...