ኢድ አልፈጥር በዓል አከባበር በተለያዩ የዓለም ሀገራት

ኢድ አልፈጥር በዓል አከባበር በተለያዩ የዓለም ሀገራት ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢድ አልፈጥር የቅዱሱ ረመዳን ወር ፆም መፍቻ በዓል ነው፡፡ በዓሉ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ሀገራት በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው፡፡ የተወሰኑትን ሀገራት...

በቲቢ በሽታ የመያዝ መጠንን በ90 በመቶና የመሞት መጠንን በ95 በመቶ ለመቀነስ አቅዶ እየሠራ መሆኑን...

በቲቢ በሽታ የመያዝ መጠንን በ90 በመቶና የመሞት መጠንን በ95 በመቶ ለመቀነስ አቅዶ እየሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ነዋሪነታቸው በዳባት ወረዳ የሆነው አቶ ፈንታሁን መኳንንት በቲቢ ተይዘው ታክመው ድነዋል፤ ከሦስት...

አሜሪካ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በሚደረገው ድርድር ሶስቱም ሀገራት ካልጋበዟት በስተቀር ጣልቃ እንደማትገባ...

አሜሪካ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በሚደረገው ድርድር ሶስቱም ሀገራት ካልጋበዟት በስተቀር ጣልቃ እንደማትገባ አስታወቀች፡፡ ባሕር ዳር፡ መጋቢት 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) አሜሪካ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በሚደረገው ድርድር ሶስቱም ሀገራት ካልጋበዟት በስተቀር አገራቱን ለማደራደር ጣልቃ እንደማትገባ...

ዘ ኢኮኖሚስት የተባለ ጋዜጣ የኢትዮጵያ መንግሥት “ረሃብን እንደ መሣሪያ እየተጠቀመበት ነው” በሚል ያወጣውን ዘገባ...

ዘ ኢኮኖሚስት የተባለ ጋዜጣ የኢትዮጵያ መንግሥት “ረሃብን እንደ መሣሪያ እየተጠቀመበት ነው” በሚል ያወጣውን ዘገባ የተሳሳተ እንደሆነ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ ለጋዜጣው በጻፈው...

ትራምፕ ነጩን ቤተ መንግስት ለቀው ወጡ።

ትራምፕ ነጩን ቤተ መንግስት ለቀው ወጡ። ባሕር ዳር ፡ ጥር 12/2013 ዓ.ም (አብመድ) አሜሪካንን ላለፉት አራት ዓመታት በፕሬዝዳንትነት ሲመሩ የነበሩት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ነጩን ቤተ-መንግስት ለቀው በወታደራዊ ሄሊኮፕተር ወደ ፍሎሪዳ አቅንተዋል፡፡ አሜሪካንን ለሚቀጥሉት አራት ዓመታት በፕሬዝዳንትነት...