አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በሩሲያ ፖርላማ የአፍሪካ ሀገራትና የሩሲያ ምክር ቤት የትብብር ኀላፊን ተቀብለው አነጋገሩ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዲሪ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በሩሲያ ፖርላማ የአፍሪካ ሀገራት እና የሩሲያ ምክር ቤት የትብብር ኀላፊ ኒኮላይ ኖቪችኮቭን ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ያለው ግንኙነት አሁናዊ ሳይሆን...
ʺዓለምን የሚያደምቁት ጥቁር ከዋክብት”
ባሕር ዳር: ሕዳር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰማይ ከዋክብት ነጫጮች ናቸው፣ በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ብርሃንን ይፈነጥቃሉ፣ ልኩ የማይታወቀውን ሰማይ ያደምቃሉ፣ በምድርና በሰማይ መካከል ያለውን ሰፊ ሥፍራ ያስጌጣሉ፣ ምድርን እና ሰማይ በብርሃን ያስተያያሉ፣ ከደማቋ ጨረቃ ዙሪያ...
በውጭ ጉዳይ ፖሊሲያችን ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያለንን አጋርነት ማጠናከር ቀዳሚ ትኩረታችን ነው…ሰርጌይ ላቭሮቭ
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሩሲያ ውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ቅድሚያ ከምንሰጣቸው ቁልፍ ጉዳዮች አንዱ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያለንን ሁሉን አቀፍ አጋርነት ማጠናከር ነው ሲሉ የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ አስታወቁ።
ሚኒስትሩ የሀገሪቱን ቀጣይ...
ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ምርመራ የባለሙያዎች ኮሚሽን ያቀረበውን ሪፖርት በርካታ ሀገራት እንደማይቀበሉት አስታወቁ።
መስከረም 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ምርመራ የባለሙያዎች ኮሚሽን ያቀረበውን ሪፖርት በርካታ ሀገራት እንደማይቀበሉት አስታውቀዋል።
51ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ምክር ቤት መደበኛ ስብስባውን ከመስከረም 2 ቀን 2015 ዓ.ም በስዊዘርላንድ ጄኔቫ እያካሄደ መሆኑ...
ቀድሞ በነብያት የተነገረው ሁሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነበር!
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሆሳዕና እልልታ በቀራኒዮ ዋይታ ይደመደማል፡፡ ከዋክብት ይረግፋሉ፣ ጸሃይ ብርሃኗን ስትከለክል፣ ጨረቃ ደም ትለብሳለች፡፡ ሐዘን ከሰማይ እስከ ጸርሃ አርያም ሁሉ ይሆናል፡፡ ምድር የበረታ መናዎጽ ያጋጥማታል፤ መካነ መቃብራት ይከፈታሉ፡፡ ከሰማይ...








