ኢትዮጵያውያንን ለመታደግ የተዘጋጀው የሙዚቃ ድግሥ
ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት ድርቅ እየተከሰተ በርካቶችን ከቀያቸው አፈናቅሏል፤ የሰው ሕይዎት አጥፍቷል፤ እንስሳትንም ጎድቷል፡፡ በወቅቱ የተከሰተውን ረሀብ የኢትዮጵያ መንግሥት ለዓለም ሕዝብ ባለማሳወቁ እና እርዳታ ከለጋሾች ባለመጠየቁ መትረፍ የነበረባቸው ወገኖች...
በሀጅ ሥነ ሥርዓት የዓረፋ ኹጥባ
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀጅ ሥነ ሥርዓት በይፋ በተጀመረው የሀጅ ሥነ ሥርአት “የዓረፋ ኹጥባ” ይከናወናል።
“የዓረፋ ኹጥባ” አማርኛን ጨምሮ በ20 ቋንቋዎች እንደሚተረጎም ተገልጿል።
የዓረፋ ኹጥባ ብዙ ተናጋሪ ባላቸው 20 ቋንቋዎች ተተርጉሞ ለ1 ቢሊየን ሰዎች...
የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ ባሕር ዳር ገቡ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር ተስፋየ ይገዙ ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል።
መሪዎቹ ባሕር ዳር ሲደርሱ የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማውን...
የአፍሪካዊያን ቀን!
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካዊያን የነፃነት ቀን እውን ይኾን ዘንድ ከጦር ሜዳ ገድል እስከ ዲፕሎማሲ ትግል አያሌ መስዋዕትነት ተከፍሎለታል፡፡ ፍትሕ በራቀው የዓለም አደባባይ ላይ ብቻዋን ከፍ ብላ ቆማ ዘለግ ያለ የነፃነትን ነጋሪት...
የክፍለጦር መሪዎች እየወሰዱት ያሉት ሥልጠና ለሚመሩት አሀድ ድል አድራጊነት አጋዥ መኾኑን የምሥራቅ ዕዝ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ዕዝ በብርሸለቆ ለክፍለጦር መሪዎች ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል። ከሠልጣኝ መሪዎች መካከል የ74ኛ ክፍለ ጦር ምክትል አዛዥ ሌተናል ኮሎኔል አሸናፊ ብርቄ ሥልጠናው ስለሀገሪቱ የሠራዊት ግንባታ እና ስጋቶች ሲፈጠሩ በአነስተኛ...