ፀደይ ባንክ ኢንተርፕራይዞችን በፋይናንስ እና በሥልጠና ለመደገፍ ከአሜሪካን ኮሌጅ ኦፍ ቴክኖሎጂ ጋር በጋራ እንደሚሠራ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፀደይ ባንክ ከአሜሪካን ኮሌጅ ኦፍ ቴክኖሎጂ ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለዉን ስምምነት ፈጽሟል። የጸደይ ባንክ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ መኮንን የለዉምወሰን የተደረገዉ ስምምነት ኢንተርፕራይዞችን ለመደገፍ የሚያስችል እንደኾነ ተናግረዋል። ዋና ሥራ አስፈጻሚው ኢንተርፕራይዞች...

ምክንያታዊ እና ፍትሐዊ የውኃ አጠቃቀምን አንደሚደግፉ እና መርሀቸው አድርገው አንደሚሠሩ የናይል ተፋሰስ ሀገራት ሚኒስትሮች...

አዲስ አበባ: ሰኔ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው ከፍተኛ “የአፍሪ ራን” ምክንያታዊ እና ፍትሀዊ የድንበር ተሻጋሪ ውኃ ሀብቶች አጠቃቀም ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው። ጉባዔው ምክንያታዊ እና ፍትሐዊ የድንበር ተሻጋሪ ወንዞች...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ወደ አረንጓዴ ልማት ሽግግር ለማድረግ ለሚያስፈልገው የገንዘብ ድጋፍ ጠንካራ ዘዴ መፍጠር...

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፈረንሳይ ፓሪስ በአዲስ የዓለም አቀፍ ፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የ21ኛው ክፍለ ዘመን ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ የባለብዙ ወገን ልማት ባንኮችን ሞዴል ማሻሻል"...

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ በፓሪስ በአዲስ የዓለም አቀፍ ፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ከልዑክ ቡድናቸው ጋር በፈረንሳይ ፓሪስ በአዲስ የዓለም አቀፍ ፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ባወጣው መረጃ “ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ከልዑክ...

በአፍሪካ ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችን በፍትሐዊነት መጠቀም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአፍሪካ ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችን በፍትሐዊነት መጠቀም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ውይይቱ እየተካሄደ ያለው "የእኩል ምክንያታዊ የድንበር ተፋሰስ ወንዞች ተጠቃሚነት ለአፍሪካ ብልጽግና ወሳኝ...