“በሞሮኮ በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ ስምንት ጀማሪ የሥራ ፈጣሪዎች ይሳተፋሉ።” የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሞሮኮ ማራካሽ ከግንቦት 23 እስከ 25 /2015 በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ ስምንት ጀማሪ የሥራ ፈጣሪዎች (ስታርርትአፖች) እንደሚሳተፉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። ኢትዮጵያ በአውደ ርዕዩ ላይ ስትሳተፍ የዘንድሮው...

“በኢትዮጵያና ቻይና ከፍተኛ ተቋማት መካከል ያለውን ትብብር ማጠናከር ይገባል” አቶ ደመቀ መኮንን

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያና ቻይና ከፍተኛ ተቋማት መካከል ጉድኝት መፍጠርና በትብብር መስራት እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ አቶ ደመቀ በቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርሲቲ ለቻይናውያን...

ታሪክ ሕያው ምስክር ነው!

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ይህ ቀን እንዲመጣ አንዲት ሀገር በዓለም ሀገራት ጉባኤ ዘንድ ብቻዋን ቆማ ነጻነትን ዘምራለች፤ ስለፍትሕ ሞግታለች፡፡ የአፍሪካዊያን የነጻነት ቀን እውን ይሆን ዘንድ ከጦር ሜዳ ገድል እስከ ዲፕሎማሲ ትግል...

የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሞስኮ ትምህርት ቤቶች ከመስከረም ጀምሮ ሊሰጥ ነው።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሞስኮ ትምህርት ቤቶች ከመስከረም ጀምሮ አማርኛ ቋንቋ ማስተማር ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ፡፡ ጉዳዩን አስመልክቶ የስፑትኒክ ዓለም አቀፍ የዜና አገልግሎት ድርጅት እና ሬዲዮ፤ በሩሲያ - አፍሪካ የኢኮኖሚ ትብብር ተስፋዎች ዙሪያ...

ዓባይ ከግብጽ እስከ አረብ ሊግ!

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሳምንት በፊት "ኢትዮጵያ አራተኛውን ዙር የውኃ ሙሌት በቅርቡ ትጀምራለች፤ አሁንም አቤቱታችሁን ወደ ጸጥታው ምክር ቤት ልትወስዱት ትችላላችሁ?" የሚል ጥያቄ በጋዜጠኞች የቀረበላቸው የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚ ሽኩሪ...