ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ድርጅት የመጀመሪያ ልዩ ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ድርጅት (ኦኢሲ) በአዲስ አበባ እያካሄደ ባለው የመጀመሪያው ልዩ ጉባኤ ላይ እየሳተፉ ነው። ላለፉት ሁለት ቀናት በሚኒስትሮች ደረጃ ሲካሄድ የቆየው ልዩ ጉባኤ...

ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ለመኾን ጥያቄ ማቅረቧን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

አዲስ አበባ: ሰኔ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ እንዳሉት ባለፉት ጊዚያት የተፈጠሩ ችግሮችን በማስተካከል የዲፕሎማሲውን ግንኙነት ማስተካከል ላይ ትኩረት ተደርጓል ብለዋል። ቃል አቀባዩ በጦርነቱ ምክንያት...

የአባትና ልጅ ለፈጣሪ ፍጹም የመታዘዝ የመሥዋዕትነት ፍሬ

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመታዘዝ ተምሳሌት የኾነው ዒድ አል አድሃ (አረፋ) በመላው ዓለም የሚገኙ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚያከብሩት በዓላት መካከል አንዱ ነው፡፡ አረፋ የተለያዩና የተራራቁ የሚገናኙበት፣ ዘመድ አዝማድ የሚሰባሰብበት፣ ጓደኛ፣...

እስከ ቂያማ የምትዘልቀው የዘምዘም ውኃ

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ዙሚ ዙሚ” አለቻት ዝም በይ ዝም በይ ማለቷ ነበር፤ ፈስሳ እንዳታልቅባት፡፡ እውነቷን ነው በልመና የተገኘች፣ በንዳድ መካከል የፈለቀች እና ነፍስ አድን ሰማያዊ የአሏህ ስጦታ ናት፡፡ የህጻንን ነፍስ ለመታደግ...