የኅብረተሰብ ጤና አደጋ ምላሽ ሥርዓትን የተሻለ እና ጠንካራ ለማድረግ የረጅ ድርጅቶች እና ሀገራዊ ተቋማት...

አዲስ አበባ : ሰኔ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የአሜሪካ የተራድኦ ድርጅት (ዩ.ኤስ.ኤ .አይ.ዲ) በኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና አደጋ ምላሽ ሥርዓትን እና በሽታ የመከላከል አቅምን ለመገንባት የሚያስችል የ12 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ እና የፕሮጀክት ትግበራ ይፋ ማድረጊያ ሥነ-ሥርዓት አከናውኗል። ፕሮጀክቱ...

የቻይናው ማዕድን (ሻንዢ) ኢነርጂ ግሩፕ በኢትዮጵያ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከቻይና ማዕድን (ሻንዢ) ኢነርጂ ግሩፕ ሊቀመንበር ዣንግ ዢ ፔንግ ጋር በኢትዮጵያ በዘርፉ መዋዕለ ንዋይ ፈሰስ ማድረግ በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ተወያይተዋል። በውይይቱ ወቅት አምባሳደሩ ኢትዮጵያ ቅድሚያ...

ለፉት አራት ዓመታት ተኩል በኢትዮጵያ የፍትሕ ሥርዓቱን ለማሻሻል በተካሄዱ ተግባራት ለውጥ መመዝገቡን ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካን ኢምባሲ አማካኝነት በዩ.ኤስ.ኤይድ የገንዘብ ድጋፍ በኢትዮጵያ የፍትሕ ሥርዓቱን ለማሻሻል ከአራት ዓመት በላይ ሲሠራ የቆየው ፍትሕ ፕሮጀክት የማጠቃለያ ፕሮግራሙን በሸራተን አካሂዷል። የአሜሪካ ኢምባሲ በኢትዮጵያ የፍትሕ ሥርዓቱን...

ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ለሩሲያ መንግሥት ልዩ እውቅና ሰጠ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው የሶቬት ኅብረት የአሁኗ ሩሲያ ለባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ መመሥረትና ዘመናዊ ትምህርት በኢትዮጵያ እንዲስፋፋ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጋለች። በዘመነ ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመን የቀድሞዋ ሶቬት ኅብረት የአሁኗ ሩሲያ በሀገሪቱ ከፍተኛ...

“የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከራስ በፊት ለሕዝብና ለሀገር ጥቅም መቆም ቀዳሚው እሴቱ ነው” የመከላከያ ሚኒስቴር

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴት ከሆኑት ቀዳሚውና ዋናው ከራስ በፊት ለሕዝብና ለሀገር ጥቅም መቆም መሆኑን የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ (USAID) ሰሞኑን አጣርቻለሁ ብሎ ባወጣው...