መውሊድ በዓለም ላይ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ላይ ለ1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል እየተከበረ ይገኛል። መውሊድ እንደ አንድ እስላማዊ በዓል መከበር የጀመረው በዘመነ ሒጅራ አቆጣጠር ከሦስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ ጀምሮ እንደነበር መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ የመውሊድ...

ዓለም ተስፋ የጣለበት የሁለቱ መሪዎች ውይይት ያለበቂ ስምምነት ተቋጨ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በመላው ዓለም ውጤቱ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአላስካው ውይይት ያለበቂ ስምምነት ተቋጭቷል። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሩሲያው አቻቸው ቪላድሚር ፑቲን በሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ጉዳዮች እና በሩሲያ-ዩክሬን ግጭት ዘላቂ መፍተሄ...

የሁለቱ ኃያላን ሀገራት መሪዎች ፊት ለፊት ተገናኙ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሲ ኤን ኤን በቀጥታ ባስተላለፈው ስርጭት የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቫላድሜር ፑቲን ጋር በአላስካ ተገናኝተዋል። ሩሲያ በዩክሬን ጦርነት ጉዳይ በንግግሩ ላይ ግልጽ የኾነ የድርድር ሀሳብ ይዛ እንደምትቀርብ...

እየተጠበቀ ያለው የትራምፕ እና የፑቲን ምክክር

ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከሦስት ዓመት በላይ ያስቆጠረው የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት መፍትሔ ሳያገኝ ዛሬ ላይ ደርሷል። ጦርነቱ መቋጫ ያገኝ ዘንድ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን በአላስካ ለመምከር ዛሬ...

ማኅበራዊ ሚዲያ እና ጤና

ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበራዊ ሚዲያ አዳዲስ ዝማኔዎችን እየጨመረ፣ የተጠቃሚውን ቁጥር አያሳደገ እና ተጽዕኖ እየፈጠረ የቀጠለ የዘመኑ ውጤት ነው ። ሰዎች ርቀት አልባ እንዲኾኑ፣ በየትኛውም ቦታ እና ኹኔታ መገናኘት እንዲችሉ ትልቅ አገዛን እያደረገ...