“ኢትዮጵያ ከስዊዘርላንድ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትብብር ታጠናክራለች” ለሊሴ ነሜ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምጣኔ ሐብቱ ዘርፍ ኢትዮጵያ ከስዊዘርላንድ ጋር ያላትን ትብብር ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ (ኢ.ር) ገለጹ። ኮሚሽነሯ በኢትዮጵያ ከስዊዘርላድ አምባሳደር ታማራ ሞና ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በኢትዮጵያ...

የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ከሩሲያ የፌዴራል ማዕድን ኤጀንሲ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ከሩሲያ የፌደራል ማዕድን ኤጀንሲ ሚኒስትር ኢቭጌኒ ፔትሮች (ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል። ሁለተኛው የሩሲያ - አፍሪካ ጉባኤ በተያዘው ሳምንት ማገባደጃ ላይ በቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ...

“ያጋጠሙና ሊያጋጥሙ የሚችሉ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ችግሮችን ለመፍታት መረጃንና ማስረጃን መሠረት...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በኢትዮጵያ አዘጋጅነት" ማስረጃ ውሳኔ ለመሥጠት ''በሚል መሪ መልዕክት የሚካሄደውን ዓለማቀፍ ጉባኤ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሠጡት የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ጥሩማር አባተ...

ደቡብ ኮሪያ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ደቡብ ኮሪያ በኢትዮጵያ ለተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ የሚውል ተጨማሪ የ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አድርጋለች፡፡ ድጋፉ በዓለም የምግብ ፕሮግራም፣ በዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማኅበር፣ በተመድ የህጻናት መርጃ ድርጅት...

ግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴን የሚዘክር ሀውልት በአዲስ አበባ አማካይ ቦታ ላይ እንዲገነባ ተጠየቀ።

👉የግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ 131ኛ ዓመት የልደት በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። አዲስ አበባ: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የግርማዊ ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ መታሰቢያ ፋውንዴሽን ያዘጋጀው የልደት ዝከረ በዓል ነው እየተከበረ የሚገኘው። ሐምሌ 16/1884 ዓ.ም የተወለዱት...