እየተጠበቀ ያለው የትራምፕ እና የፑቲን ምክክር
ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከሦስት ዓመት በላይ ያስቆጠረው የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት መፍትሔ ሳያገኝ ዛሬ ላይ ደርሷል።
ጦርነቱ መቋጫ ያገኝ ዘንድ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን በአላስካ ለመምከር ዛሬ...
ማኅበራዊ ሚዲያ እና ጤና
ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበራዊ ሚዲያ አዳዲስ ዝማኔዎችን እየጨመረ፣ የተጠቃሚውን ቁጥር አያሳደገ እና ተጽዕኖ እየፈጠረ የቀጠለ የዘመኑ ውጤት ነው ።
ሰዎች ርቀት አልባ እንዲኾኑ፣ በየትኛውም ቦታ እና ኹኔታ መገናኘት እንዲችሉ ትልቅ አገዛን እያደረገ...
ቴክኖሎጅን ለበጎ ዓላማ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበራዊ ሚዲያ ቴክኖሎጂ መዘመን እና ማደግ ጋር ተያይዞ ከተለያዩ ምንጮች እጅግ ከፍተኛ መጠን ያለው መረጃ ይለቀቃል። ምን ያህሉ ግን ትኩረታችንን መያዝ ይችላል?
እንደ አውሮፓውያን...
በሩሲያ በሬክተር ስኬል 8 ነጥብ 8 የኾነ ርዕደ መሬት ተከሰተ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሩሲያ ምሥራቃዊ ክፍል በምትገኘው የካምቻትካ የባሕር ወሽመጥ በሬክተር ስኬል 8 ነጥብ 8 የኾነ ርዕደ መሬት መከሰቱን በቢሲ ዘግቧል።
ይህን ተከትሎ በጃፓን፣ በሀዋይ እና በአሜሪካ ምዕራባዊ የባሕር ዳርቻዎች የሱናሜ...
ከ242 ተሳፋሪዎች አንዲት ነፍስ ብቻ የተረፈችበት የኤር ሕንድ የአውሮፕላን አደጋ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የበረራ ቁጥሩ 171 የኾነው እና መዳረሻውን ለንደን አድርጎ በረራውን የጀመረው የኤር ሕንድ አየር መንገድ አውሮፕላን 242 ተሳፋሪዎችን እንደያዘ ከ30 ሴኮንድ በረራ በኋላ በምዕራባዊ ሕንድ አሕመድአባድ ከተማ በአስከፊ ኹኔታ...