የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የተለያዩ ተወካዮች ወደ አማራ ክልል ገቡ።
ባሕር ዳር: ጷጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና በውስጡ ያሉ የተለያዩ የእርዳታ ድርጅቶች ተወካዮች ወደ አማራ ክልል ገብተዋል።
ወደ አማራ ክልል ከገቡት ተወካዮች መካከል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ራሚዝ አልአክባሮቭ...
የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ዛሬ ተጀምሯል።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ዛሬ በኬንያ ናይሮቢ ከተማ ተጀምሯል።
ጉባኤው የሚከናወነው “አረንጓዴ መር ዕድገት እና የአየር ንብረት ፋይናንስ መፍትሔ ለአፍሪካና ለዓለም” በሚል መሪ ሀሳብ ነው።
በኬንያ መንግሥት አዘጋጅነት የሚካሄደው...
“ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ከብራዚል ጋር ያላትን ሁለንተናዊ ግንኙነት ለማጠናከር ዕድል ይፈጥራል” አምባሳደር ዣንዲር...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ከብራዚል ጋር ያላትን ሁለንተናዊ ግንኙነት በአዳዲስ የትብብር መስኮች ይበልጥ ለማጠናከር ዕድል እንደሚፈጥር በኢትዮጵያ የብራዚል አምባሳደር ዣንዲር ፌሔይራ ዶስ ሳንቶስ ተናገሩ።
አምባሳደሩ ለኢዜአ እንደገለጹት ብራዚልና ኢትዮጵያ በተለያዩ...
“ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ የወጪ ንግድ ዘርፉን ለማበረታታት ገንቢ ሚና ይጫወታል” አቶ ካሳሁን ጎፌ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ የወጪ ንግድ ዘርፉን ለማበረታታት ገንቢ ሚና እንደሚጫወት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ ገለጹ።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከወጪ ንግድ ላኪ ማኅበራት እና ላኪዎች...
ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል መሆኗ የንግድና ኢንቨስትመንት ትብብርን ያጠናክራል – ቻይናውያን ፕሮፌሰሮች
ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል መሆኗ የንግድና ኢንቨስትመንት ትብብርን እንደሚያጠናክር ቻይናውያን ፕሮፌሰሮች ገለጹ።
በቻይና ሬንሚን ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ፕሮፌሰርና የኢንዱስትሪያል ኢኮኖሚ ትምህርት ክፍል ኅላፊው ፕሮፌሰር ሁአንግ ያንዣ የብሪክስ ስብስብ ለታዳጊ ሀገራት...








