ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድና የዓለም ባንክ ፕሬዝዳንት አጃይ ባንጋ የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ እና የዓለም ባንክ ፕሬዝዳንት አጃይ ባንጋ የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን ዛሬ ጎብኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ እና የዓለም ባንክ ፕሬዝዳንት አጃይ ባንጋ በኢንዱስትሪ...
የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢኒስቲቲዩት፤ ግብርና ሚኒስቴር እና የፈረንሳይ ልማት ተራድኦ ድርጅት ከአውሮፓ ኅብረት ጋር...
አዲስ አበባ: ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢኒስቲቲዩት፤ ግብርና ሚኒስቴር እና የፈረንሳይ ልማት ተራድኦ ድርጅት ከአውሮፓ ኅብረት ጋር በመተባበር በጦርነት ለተጎዱ አካባቢዎች ለግብርና ሥራ ማስኬጃ የሚኾን 32 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ አድርገዋል።
የግብርና ትራንስፎርሜሽን...
የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በግብጽ አዲስ እየተገነባ ያለውን የካይሮ ከተማ ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከተለያዩ ከተሞች እና ተቋማት የተወጣጣው የልዑካን ቡድን የካይሮ ከተማን የሕዝብ ብዛት መጨናነቅ ለማስተንፈስ መልሶ የማልማት እና ለወደፊቱ ትውልድ የሚሆን ዘመናዊ ፣ ሁለገብ እና ምቹ...
በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮችን ተቀብለው...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ እና የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼክ ሀጂ አማን ኤባ በዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ...
“ኢትዮጵያ ከስዊዘርላንድ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትብብር ታጠናክራለች” ለሊሴ ነሜ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምጣኔ ሐብቱ ዘርፍ ኢትዮጵያ ከስዊዘርላንድ ጋር ያላትን ትብብር ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ (ኢ.ር) ገለጹ።
ኮሚሽነሯ በኢትዮጵያ ከስዊዘርላድ አምባሳደር ታማራ ሞና ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም በኢትዮጵያ...