ተቋርጦ የነበረው የሶስትዮሽ የህዳሴ ግድብ ድርድር በዛሬው እለት በግብፅ ካይሮ ተጀመረ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ተቋርጦ የነበረው የሶስትዮሽ የህዳሴ ግድብ ድርድር በዛሬው እለት በግብፅ ካይሮ መጀመሩን የመንግሥት የሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል።
የሶስትዮሽ ድርድሩ ከዚህ በፊት በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ አቡዳቢ ሲደረግ ቆይቶ ረቂቅ ስምምነት ማዘጋጀት ላይ...
የቻይና መንግስት በሰጠው የነፃ ትምህርት እድል አሸናፊ ለሆኑ ተማሪዎች ሽኝት ተደረገ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቻይና መንግስት በሰጠው የነጻ የትምህርት እድል አሸናፊ ለሆኑ 26 ተማሪዎች አዲስ አበባ በሚገኘው የቻይና ኢምባሲ ሽኝት ተደርጓል።
በሽኝት መርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት በኢትዮጵያ የቻይና አምባስደር ዣዎ ዚዩአን...
“ኢትዮጵያ ብሪክስን (BRICS) ለመቀላቀል ያቀረበችው ጥያቄ ተቀባይነት ማግኘቱ የዲፕሎማሲያችን ድል ማሳያ ነው!” የመንግስት ኮሙኒኬሽን...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት ብሪክስ (BRICS) ሕብረትን ተቀላቅላለች፡፡
ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ቻይና፣ ሕንድ እና ደቡብ አፍሪካ የመሠረቱት “ብሪክስ” የተባለው የሀገራት ሕብረት፤ 32 በመቶ የሚኾነውን የዓለም ኢኮኖሚ የጥቅል ምርት አቅም በእጃቸው...
“ያልገቡን እየገቡን፣ ችግሮችን እየፈታን፣ አንድ እየኾን ለልጆቻችን የኩራት ምንጭ የኾነች ኢትዮጵያን መፍጠር ይኖርብናል” ጠቅላይ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገር መኾኗን ተከትሎ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልእክታቸው ብሪክስ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዓለም ካሉ ስብስብ ኀይሎች መካከል...
ኢትዮጵያ እና ሕንድ ከብሪክስ ስብሰባ ጎን ለጎን በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ውይይት አደረጉ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 15ኛው የብሪክስ ስብሰባ ላለፉት ተከታታይ ሦስት ቀናት በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ተካሂዷል፡፡ ስብሰባው ሲጠናቀቅም ኢትዮጵያን እና ሌሎች አምስት ሀገራትን አባል ማድረጉን አስታውቋል፡፡
ላለፉት ሦስት ቀናት በደቡብ አፍሪካ ጆሃንሰበርግ...