“ለታላቅ ሀገር፣ ታላቅ የባሕር በር”

ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር በር እስትንፋስ ነው ሀገራት ሕልውናቸውን የሚያኖሩበት፤ የእድገት መንገድ ነው በሥልጣኔ የሚጓዙበት፤ የጠበቀ ምሽግ ነው ሉዓላዊነታቸውን የሚያስጠብቁበት፤ ኢምባሲ ነው ከሌሎች ሀገራት ጋር የሚገናኙበት፤ ፍላጎታቸውን የሚነግሩበት፤ ምኞታቸውን የሚያሳኩበት፤ የሌሎች...

“በደቡብ ምስራቅ እስያ እና በአፍሪካ መካከል ሕዝቦቻችን የሚጠቅም የትብብር ድልድይ እየገነባን ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ሎውረንስ ዎንግ ኢትዮጵያን እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ.ር) አመሰገኑ። ጠቅላይ ሚኒስትር ሎውረንስ ዎንግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ባደረግሁት ይፋዊ...

ጾታን መሠረት ያደረገ ጥቃትን መከላከል ከሁሉም ይጠበቃል።

አዲስ አበባ: ኅዳር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከተለያዩ ዓለማቀፍ ተቋማት ጋር በመኾን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ34ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ20ኛ ጊዜ የሚከበረውን የጸረ ጾታዊ ጥቃት ቀን ንቅናቄን አስጀምሯል። የሴቶች እና ማኅበራዊ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኒ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2018 ዓ.ም(አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኒ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው በቡድን 20 ጉባኤ ያደረኳቸውን ሁለትዮሽ ውይይቶቼ የመጨረሻ የኾነውን ውይይት ከጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኒ ጋር...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኔዘርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዲክ ሾፍ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኔዘርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዲክ ሾፍ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ከኔዘርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዲክ ሾፍ ጋር በነበረን ውይይት በኢትዮጵያ እና...