“ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ኅብረት ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ ናት” አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ኅብረት ግንኙነታቸውን በሚያድሱበት ኹኔታ ላይ ምክክር እያካሔዱ ነው። ውይይቱን የመሩት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን "ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ኅብረት ጋር ያላትን ግንኙነት...

“የኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀል ከሩሲያ ጋር ያላትን ትብብር ያጠናክራል” ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን

ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ከሩሲያ ጋር ያላትን ትብብር የበለጠ የሚያጠናክረው መኾኑን የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ። በሩሲያ ፌዴሬሽን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ቻም ኡጋላ ኡሪያት የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሩሲያው...

“ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት የደርባኑ ብሪክስ ፕላስ ስብሰባ እንደ ሀገር ለሚጠበቅብን ሥራ መሠረት የጣለ ነው” በደቡብ...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት የደርባኑ የደርባኑ ብሪክስ ፕላስ ስብሰባ እንደ ሀገር ለሚጠበቅብን ሥራ መሠረት የጣለ መድረክ ነው ሲል በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። እ.አ.አ ታኅሣሥ 2 እና 3 ቀን...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቤልጅየም ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኮፕ28 ጉባኤ አስቀድሞ ከቤልጅየም ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ዴ ክሮ ጋር በኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መካነ ርዕይ (ፓቪሊዮን) ተገናኝተዋል፡፡ ሁለቱ መሪዎች በወቅታዊ የሀገር ውስጥ እና ሁለትዮሽ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንደስትሪ ድርጅት ጉባኤ ላይ ንግግር አደረጉ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንደስትሪ ድርጅት ጉባኤ ላይ ንግግር አድረገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉባኤ ላይ እንደ ክብር እንግዳ ባቀረቡት ቁልፍ ንግግር፤ የኢትዮጵያን ያለፉት አምስት አመታት...