የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በድርቅ በተጎዱ አካባቢዎች የደረሰውን የጉዳት መጠን ለመለየት የሚያስችል ጥናት እያካሄደ ነው።

👉ዩኒቨርሲቲው በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች 1 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ድጋፍ አድርጓል። ባሕርዳር፡ ጥቅምት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክተር ሰለሞን ፈንታው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች ያደረገውን የእለት ምግብ ፣የሰውና...

“ኢትዮጵያና አሜሪካ ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ውይይት አድርገዋል” በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኢምባሲ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሰደር ኢርቪን ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡ በተለይም ሀገራቱ በኢኮኖሚው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር...

ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ የንግድ ትስስርን ለማጠናከር ተስማሙ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያና በደቡብ ኮሪያ መካከል የቆየውን የንግድ ትስሰር ለማጠናከር እና በንግድ ዘርፍ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል። እንደ ኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዘገባ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ገብረ...

አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ጋር ተወያዩ።

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ተወያይተዋል። በዚህ የኢትዮጵያ፣ የእስራኤል እና የመካከለኛው ምስራቅ ወቅታዊ ኹኔታ ላይ መምከራቸውን ከውጭ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ.ር) በግብርና ዘርፍ ኢንደስትሪን ማዕከል ያደረገ ልማት እንዲጠናከር ጥሪ አቀረቡ ።

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በግብርና ዘርፍ ትብብርን ማስፋት ብሎም ኢንዱስትሪን ማእከል ያደረገ ልማትን ማጠናከር እንደሚገባ በመግለጽ ጥሪ አቅርበዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ.ር) የዕለቱ ውሎ ሁለተኛ መርሐ-ግብር በ3ኛው ቢአርአይ...