በ13ኛው የዩኔስኮ የወጣቶች ፎረም ላይ ኢትዮጵያ እየተሳተፈች ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር) በ13ኛው የተመድ የትምህርት፣ ሳይንስና ባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ወጣቶች ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው። ፎረሙ የአየር ንብረት ለውጥ እያስከተለ ያለውን ተጽዕኖ ለመቋቋም የወጣቱ...

የኢትዮጵያ መንደሮች ግንባታ ይፋ ኾነ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቻይና ኩባንያዎች በአፍሪካ ከሚገነቧቸው 1 ሺህ መንደሮች አንዱ የኾነው የኢትዮጵያ መንደሮች ግንባታ ይፋ ሆኗል። በ51 የአፍሪካ ሀገራት የሚተገበረው 1 ሺህ መንደሮች ግንባታ ባለፈው የዋን ቤልት ሮድ ጉባዔ የቻይናው...

የቻይና ብሔራዊ ኮንግረስ ምክትል ሊቀ መንበር ሎሳንግ ጂያልትሰን አዲስ አበባ ገቡ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቻይና ብሔራዊ ኮንግረስ ምክትል ሊቀ መንበር ሎሳንግ ጂያልትሰን የተመራ የልዑካን ቡድን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገባ። የልዑካን ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመጀመሪያው የሳዑዲ-አፍሪካ ጉባኤ ለመሳተፍ ሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ገቡ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በመጀመሪያው የሳዑዲ-አፍሪካ ጉባኤ ለመሳተፍ ሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ገብተዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

ሳዑዲ የኢትዮጵያን የልማት ሥራዎች እንደምትደግፍ አስታወቀች።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሳዑዲ በኢትዮጵያ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን እንደምትደግፍ አረጋግጣለች፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ከሳዑዲ አቻቸው መሐመድ አል ጅዳን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ በሪያድ እየተካሄደ ከሚገኘው የሳዑዲ ዓረቢያ- አፍሪካ ኢኮኖሚ ኮንፍረንስ ጎን ለጎን...