“በዚህ ዓመት በረሃብ እና ግጭት ምክንያት በጋዛ፣ ሱዳን እና በሌሎች አካባቢዎች የሚገኙ ሙስሊሞች በዓሉን...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም አቀፍ ተቋማት እና የሀገራት መሪዎች 1 ሺህ 445ኛውን የዒድ አልፈጥር በዓል አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት እያስተላለፉ ነው።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት...
የኢትዮጵያ እና ግሪክን የሁለትዮሽ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስ እንደሚገባ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ አሳሰቡ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከግሪክ አቻቸው ጋር መክረዋል።የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከግሪክ ፕሬዚዳንት ካትሪና ሳኬላሮፖሉ መኖሪያ ቤት ተገኝተው ውይይት አድርገዋል፡፡
በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና ግሪክ መካከል ያለውን ታሪካዊ የወዳጅነት እና የትብብር...
“ኢትዮጵያ ከስዊዘርላንድ ጋር ያላት ግንኙነት ታሪካዊ ነው” የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታየ አጽቀሥላሴ
አዲስ አበባ: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የስዊዘርላንድ መንግሥት በአዲስ አበባ ለሚያስገነባው አዲስ የኢምባሲ ሕንፃ የስዊዘርላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከኢትዮጵያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በጋራ በመኾን የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠዋል።
የሚገነባው ሕንፃ...
ኢትዮጵያ እና ስዊዘርላንድ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚያስችላቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ እና የስዊዘርላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢግናስዮ ካሲስ በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡
ከውይይቱ በኋላ የሁሉቱ ሀገር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። በጋዜጣዊ...
በኢትዮጵያ እና በፓኪስታን መካከል ያለው ሁለንተናዊ ግንኙነት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ከፓኪስታን አምባሳደር አቲፍ ሸሪፍ ጋር ተወያይቷል።
ውይይቱ ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን ረጅም ዕድሜ ያስቆጠረ ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚችሉባቸው መንገዶች ላይ...








