የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ ባሕር ዳር ገቡ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር ተስፋየ ይገዙ ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል።
መሪዎቹ ባሕር ዳር ሲደርሱ የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማውን...
የአፍሪካዊያን ቀን!
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካዊያን የነፃነት ቀን እውን ይኾን ዘንድ ከጦር ሜዳ ገድል እስከ ዲፕሎማሲ ትግል አያሌ መስዋዕትነት ተከፍሎለታል፡፡ ፍትሕ በራቀው የዓለም አደባባይ ላይ ብቻዋን ከፍ ብላ ቆማ ዘለግ ያለ የነፃነትን ነጋሪት...
የክፍለጦር መሪዎች እየወሰዱት ያሉት ሥልጠና ለሚመሩት አሀድ ድል አድራጊነት አጋዥ መኾኑን የምሥራቅ ዕዝ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ዕዝ በብርሸለቆ ለክፍለጦር መሪዎች ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል። ከሠልጣኝ መሪዎች መካከል የ74ኛ ክፍለ ጦር ምክትል አዛዥ ሌተናል ኮሎኔል አሸናፊ ብርቄ ሥልጠናው ስለሀገሪቱ የሠራዊት ግንባታ እና ስጋቶች ሲፈጠሩ በአነስተኛ...
ኢራቅ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽና የባለብዙ ወገን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ እና የኢራቅ ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ የሁለትዮሽና ዘርፈ ብዙ ግንኙነትን ለማጠናከር እንደሚሠሩ በኢራቅ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሰኢድ ሙሁመድ ጅብሪል (ዶ.ር) ገልጸዋል። ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሰኢድ ሙሁመድ ጅብሪል...
ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ የአሜሪካ የማይተካ አጋር መኾኗን አሜሪካ ገለጸች።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ የአሜሪካ የማይተካ አጋር መኾኗን አሜሪካ ገልጻለች።
በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኢምባሲ በሀገራቱ መካከል የዘለቀውን የ120 ዓመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ባከበረበት ወቅት የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስቴር እ.አ.አ በሚያዝያ ወር 2023 በአሜሪካ...








