“ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የፓን-አፍሪካኒዝም መንፈስ መገለጫ ነው” ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቅቆ እየተመረቀ ነው፡፡ በጉባ እየተካሄደ በሚገኘው ምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች፣ የዓለም አቀፍ እና አሕጉር አቀፍ ድርጅት ተወካዮች እና ጥሪ...

ዛሬ እናንተ ባሰካችሁት የሕዳሴ ግድብ ስኬት አፍሪካ ትኮራለች።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ ተመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የአፍሪካ እና የካሪቢያን ሀገራት መሪዎች ተገኝተዋል።   የባርባዶስ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ አሞር ሞትሊ ይህ የኢትዮጵያን እና የአካባቢውን ሕዝብ ያንቀሳቀሰ ታሪክ...

“በደቡብ ሱዳናዊያን ዘንድ ኢትዮጵያዊያን ጎረቤት ብቻ ሳይኾኑ የጋራ ፍላጎት ያላቸው ወንድማማች ሕዝቦች ጭምርም ናቸው”...

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቅቆ እየተመረቀ ነው፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች፣ የዓለም አቀፍ እና አሕጉር አቀፍ ድርጅት ተወካዮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡   በሥነ-ሥርዓቱ...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የግብጽ ደጋፊዎች በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ላይ ላሳዩት ያልተገባ ባሕሪ እርምት...

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የግብጽ እግር ኳስ ማኅበርን እና ደጋፊዎቹን በመቃወም ለዓለም አቀፉ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (ፊፋ) ኦፊሴላዊ አቤቱታ አቅርቧል። አቤቱታው የቀረበው ከሰሞኑ በተደረገው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ወቅት...

“የአፍሪካ እና የካሪቢያን ሀገራት ሕዝቦች በቦታ የተራራቁ ግን በታሪክ እና ማንነት የተዋሃዱ ናቸው” አቶ...

አዲስ አበባ: ጳጉሜን 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ እና የካረቢያን ሀገራት የጤና ሚኒስትሮች ሥብሠባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የካረቢያን ሀገራት ኅብረት (ካሪኮም) ዋና ጸሐፊ ካርላ ባርኔት የካሪቢያን ሀገራት ኅብረት የዛሬውን ውይይት ከአፍሪካ ኅብረት ጋር ያለውን ግንኙነት...