ከውጭ ጎብኝዎች አንድ ቢሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን ቱሪዝም ሚኒስቴር ገለጸ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከውጭ ጎብኝዎች ብቻ አንድ ቢሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን ቱሪዝም ሚኒስቴር ገልጿል። ከሀገር ውስጥ ጎብኚዎች ደግሞ ከ14 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መገኘቱ ተነግሯል። በዘርፉ ለ17...

የጉና ተራራ ማኅበረሰብ ጥብቅ ስፍራ “የምሥራቅ አፍሪካ የውኃ ማማ”

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጉና ተራራ የሚገኘው በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ውስጥ ነው፡፡ ጉና አራት ወረዳዎችን እና 11 ቀበሌዎችን ያካልላል። እስቴ፣ ጋይንት፣ ጉና በጌምድር እና ፋርጣ የጉና ተራራን የሚያካልሉ...

የጋዜጠኛው ትዝብት በዋግ ኽምራ፡፡

የጋዜጠኛው ትዝብት በዋግ ኽምራ፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 23/2012 ዓ.ም (አብመድ) ‹‹አታልቅስ ይለኛል ላልቅስ እንጂ አምርሬ፣ መከራ ባዛለው ዘመን ተፈጥሬ›› እያልኩ ዋግን ከላይ እስከ ታች አየኋትና አዘንኩ፡፡ ይህ ሕዝብ ውለታው ቀርቶ ‹‹የማኅፀን ኪራዩ›› ያልተከፈለለት ሕዝብ ይመስለኛል፡፡ ‹‹በክፉ ቀን...

ጎንደር ለወር በሚዘልቅ ጾምና ጸሎት ላይ ትገኛለች፤ ስለሀገር ሠላምና አንድነት እየማለደችም ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 20/2012 ዓ.ም (አብመድ) የአርባ አራቱ ታቦታት መገኛ በመሆኗ የምትታወቀው ታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ የሁሉም ሃይማኖቶች ተከታዮች በፍቅርና በአንድነት የሚኖሩባት ነች፡፡ ለበርካታ ዓመታት የኢትዮጵያ መዲና ሆና ያገለገለችው ታሪካዊቷ ከተማ የታሪካዊ አድባራት ምዕመኖቿና የሃይማኖት አባቶቿ...

ጉዲያ የባሕል ቡድን መንታ መንገድ ላይ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 16/2012 ዓ.ም (አብመድ) የባሕል ቡድን ከተለያዩ ወረዳዎች፣ ዞኖች እና ከተማ አስተዳደሮች በመቋቋም የአካባቢውን ባሕል፣ ቋንቋ፣ ታሪክ ወግ እና ባሕል በማስተዋወቅ ክፍተኛ ድርሻ እንዳለው ይታውቃል፡፡ ‹ጉዲያ› የተባለ የባሕል ቡድን በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር...