በቻይና ቤጂንግ ወታደራዊ ትርዒት እየቀረበ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2012 ዓ/ም (አብመድ) ቻይና በኮሙኒስት ፓርቲ መመራት የጀመረችበትን 70ኛ ዓመት እያከበረች ነው፤ የበዓሉ ድምቀት አካል የሆነ ወታደራዊ ትርዒትም በቤጂንግ እየተካሄደ ነው፡፡ ቻይና በኮሙኒስት ፓርቲ መመራት የጀመረችው በ1942ዓ.ም በዛሬው ቀን ነው፤ በወቅቱ የፓርቲው...

በአሜሪካ በተፈጸመ የአየር ጥቃት የሶማሊያ አርሶ አደሮች መገደላቸውን አምነስቲ ኢንተርናሽናል ማረጋገጡን ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2012 ዓ/ም (አብመድ) ‹አምነስቲ ኢንተርናሽናል› የተሰኘው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እንዳስታወቀው በመጋቢት ወር በሶማሊያ በተፈፀመ የአየር ጥቃት ንጹኃን አርሶ አደሮች መገደላቸውን በምርመራ አረጋግጧል፡፡ በወቅቱ የተገደሉት ሦስት አርሶ አደሮች ከቀጠናው አሸባሪ አልሸባብ ጋር...

አዲሱ የቤጂንግ የአውሮፕላን ማረፊያ ሥራ ጀመረ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 14/2012 ዓ.ም (አብመድ) ‹ስታርፊሽ› የሚል ቅጽል መጠሪያ የተሰጠው ግዙፉ የቤጂንግ ‹ዳክሲንግ› ዓለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሥራ መጀመሩ ተሰምቷል፡፡ ከ11 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ ወጭ የተደረገበት አዲሱ የአውሮፕላን ማረፊያ በዓለማችን በአየር ትራፊክ መጨናነቅ ሁለተኛ...

“ዛሬ ላይ ሠላም አዲስ አደጋ ገጥሞታል፤ የዘንድሮው የዓለም የሠላም ቀን ትኩረቱን በአየር ንብረት ለውጥ...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) ዓለም አቀፉ የሠላም ቀን በየዓመቱ መስከረም 10 ይከበራል፡፡ የዘንድሮው ዓለም አቀፉ የሠላም ቀን የትኩረት አቅጣጫውን ስለተፈጥሮ እየመከረ “የአየር ንብረት ለውጥ ለሠላም” በሚል መሪ ሐሳብ ይከበራል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት ድርጀት ቀኑን...

ትዊተር በስድስት ሀገራት ከ10 ሺህ በላይ አድራሻዎችን መዝጋቱን ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) ‹‹በመንግሥት እየታገዙ የተሳሳተ መረጃ የሚያሠራጩ እና ግጭትን የሚያባብሱ ናቸው›› በሚል ትዊተር በርካታ አድራሻዎችን (አካውንቶችን) መዝጋቱን አስታውቋል፡፡ የማኅበራ ሚዲያ ኩባንያው እንዳስታወቀው ቻይና እና ሳዑዲ ዐረቢያን ጨምሮ በስድስት ሀገራት ሀሰተኛ መረጃዎችን...