ትዊተር በስድስት ሀገራት ከ10 ሺህ በላይ አድራሻዎችን መዝጋቱን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) ‹‹በመንግሥት እየታገዙ የተሳሳተ መረጃ የሚያሠራጩ እና ግጭትን የሚያባብሱ ናቸው›› በሚል ትዊተር በርካታ አድራሻዎችን (አካውንቶችን) መዝጋቱን አስታውቋል፡፡
የማኅበራ ሚዲያ ኩባንያው እንዳስታወቀው ቻይና እና ሳዑዲ ዐረቢያን ጨምሮ በስድስት ሀገራት ሀሰተኛ መረጃዎችን...
አሜሪካ በአፍጋኒስታን በፈጸመችው ጥቃት 30 አርሶ አደሮችን መግደሏን አመነች፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) አሜሪካ ባለፈው ሐሙስ በአፍጋኒስታን በሰው አልባ አውሮፕላን በፈጸመችው ጥቃት 30 አርሶ አደሮች መገደላቸውን አመነች፡፡ አሜሪካ እንዳለችው ጥቃቱ ዒላማ ያደረገው አይ ኤስ አይ ኤል የተደበቀባቸውን አካባቢዎች ነበር፤ ነገር ግን...
ኢትዮጵያ የውጭ ቀጥታ መዋዕለ ነዋይ ፍሰትን በመሳብ ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራ ቀዳሚ መሆኗ...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 9/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአውሮፓውያኑ 2019 ኢትዮጵያ ትልቁን የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት በማስተናገድ ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት በቀዳሚነት መቀመጧ ነው የተገለጸው፡፡
እንግሊዙ ኩባንያ ‹ኧርነስት እና ያንግ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ማማከር አገልግሎት› ባሰራጨው መረጃ...
ማልታ ስደተኞችን ለመቀበል ተስማማች፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 7/2012 ዓ.ም (አብመድ) በጣልያን ባሕር ዳርቻ ጠባቂዎች ሕይወታቸው የተረፉ 90 ስደተኞችን ማልታ ለመቀበል ተስማማች፡፡
በቀጣዩ ሳምንት ደግሞ በአዲስ የስደተኞች መከፋፈያ አሠራር ዘዴ ላይ የአውሮፓ ኅብረት ሊመክር ነው፡፡
የማልታ የሕይወት አድን ትብብር ማዕከል በጠየቀው...








