የትግራይ ክልል የአየር መሥመር ለአገልግሎት ክፍት ሆነ፡፡

የትግራይ ክልል የአየር መሥመር ለአገልግሎት ክፍት ሆነ፡፡ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 05/2013 ዓ.ም (አብመድ) በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል የህግ ማስከበር ሂደትን ተከትሎ ተዘግቶ የነበረው የአየር ክልል ከዛሬ ታህሣሥ 5/2013 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በሰሜን የኢትዮጵያ...

መንግሥት በትግራይ ክልል የሚያከናውነውን የመልሶ ግንባታ ምዕራፍ ቻይና እንደምትደግፍ የቻይና ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...

መንግሥት በትግራይ ክልል የሚያከናውነውን የመልሶ ግንባታ ምዕራፍ ቻይና እንደምትደግፍ የቻይና ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴንግ ሊ አስታወቁ። ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 02/2013 ዓ.ም (አብመድ) በቻይና የኢ.ፌ.ዴ.ሪ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከቻይና ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴንግ ሊ...

በከተሞች የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ስርጭት አማካይ 4 በመቶ መድረሱን የአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ወጣቶች...

በከተሞች የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ስርጭት አማካይ 4 በመቶ መድረሱን የአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ወጣቶች ለኤች አይቪ ያላቸው ግንዛቤ ዝቅተኛ እንደሆነም ቢሮው ገልጿል፡፡ ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2013 (አብመድ) ከሰሃራ በታች ባሉ ሀገራት ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ እየጨመረ እንደሚገኝ ከአማራ...

“የአምባገነን መሪዎች ባህሪና እጣ ፋንታ”

“የአምባገነን መሪዎች ባህሪና እጣ ፋንታ” ባሕር ዳር፡ ኅዳር 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) አምባገነን መሪዎች አንድ የሚያደርጓቸው ብዙ ባህሪያት አላቸው። ከእነዚህ ባህሪዎቻቸው መካከል ደግሞ የሀገርን ሀብት መበዝበዝ አንዱ ነው። የህዝባቸውን ኑሮ ለማሻሻል ከመጣር ይልቅ የሀገርን ሀብት በመዝረፍ...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በፓሪስ ተገናኝተው መክረዋል። ባሕር ዳር፡ ኅዳር 17/2013 ዓ.ም (አብመድ) የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአውሮፓ...