በአርቲስት እና አክቲቪስት ታማኝ በየነ የሚመራው የዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት አንድ ሚሊዮን ብር...

በአርቲስት እና አክቲቪስት ታማኝ በየነ የሚመራው የዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት አንድ ሚሊዮን ብር ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ። ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 26/2013 ዓ.ም (አብመድ) ከመተከል ዞን ተፈናቅለው ቻግኒ ከተማ አስተዳደር ለሚገኙ ተፈናቃዮች በአርቲስት እና አክቲቪስት ታማኝ...

ኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ደቡብ አፍሪካ በኢንቨስትመንት የ 2 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ተጠቃሚ ሊሆኑ...

ኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ደቡብ አፍሪካ በኢንቨስትመንት የ 2 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ተጠቃሚ ሊሆኑ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ታኅሥሥ 22/2013 ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ደቡብ አፍሪካ የንግድ ማነቃቃትን ካለመው እና የአሜሪካ መንግሥት ኤጄንሲ ከመደበው 2...

የኢትዮ-ሩሲያ የጋራ ኮሚሽን የተሰሩ ሥራዎችን ገምግሟል፡፡

የኢትዮ-ሩሲያ የጋራ ኮሚሽን የተሰሩ ሥራዎችን ገምግሟል፡፡ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ እና የሩሲያ ኮሚሽን የኢኮኖሚ ፣ የሳይንስ ፣ የቴክኒክ እና የንግድ ትብብር ግምገማ በበይነ መረብ ተካሂዷል፡፡ በጋራ የኮሚሽኑ ግምገማ ላይ በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አለማየሁ...

የጥረት ኮርፖሬት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር አምላኩ አስረስ በሥራ አመራር አፈጻጸማቸው የክብር ፕሮፌሰር ማዕረግ...

የጥረት ኮርፖሬት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር አምላኩ አስረስ በሥራ አመራር አፈጻጸማቸው የክብር ፕሮፌሰር ማዕረግ ተሰጣቸው፡፡ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) መቀመጫውን እንግሊዘ ሀገር ኦክስፎርድ ያደረገው የአውሮፓ የንግድ ጉባዔ (Europe Business Assembly (EBA)) የተባለ ተቋም...

መንግሥት በዘር ማጥፋት ወንጀል የተሳተፉ ቡድኖችን ለሕግ እንዲያቀርብ በአሜሪካ የኢትዮጵያን የዘር ማጥፋት ወንጀል የሚከታተል...

መንግሥት በዘር ማጥፋት ወንጀል የተሳተፉ ቡድኖችን ለሕግ እንዲያቀርብ በአሜሪካ የኢትዮጵያን የዘር ማጥፋት ወንጀል የሚከታተል ድርጅት ጠየቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 06/2013 ዓ.ም (አብመድ) ባለፉት ዓመታት ዘር ተኮር ፌዴራሊዝምን የሙጥኝ ብሎ የኢትዮጵያን ፖሊቲካ ሲዘወር የነበረው ወራሪው፣ ተስፋፊውና...