ʺነብዩ የመረጧት፣ አትንኳትም ያሏት”

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአሻገር ተመልክተው በልባቸው አኖሯት፣ ፍትሕ እንዳለባት አዩዋት፣ ሱሃባዎቻቸው ያርፉባት ዘንድ ወደዷት፣ ከሌሎች ሀገራት ለይተው ማረፊያ ትሆን ዘንድ መረጧት፣ መረቋት፣ ሱሃባዎቻቸውም የብሱን አቋርጠው፣ ባሕሩን ሰንጥቀው ገሰገሱባት፣ ነብያቸው እንዳሏቸው አረፉባት፣...

የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ ገቡ።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሯ አዲስ አበባ ሲገቡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ለሁለት ቀናት ቆይታ የሚያደርጉ ሲኾን በዚህም ከኢፌዴሪ መንግሥት...

“ኢትዮጵያና ጣልያን ለረጅም ጊዜ የቆየ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር መሥራት አለባቸው” ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ...

ባሕር ዳር:መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያና ጣልያን ለረጅም ጊዜ የቆየ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር መስራት እንደሚገባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። አቶ ደመቀ በኢትዮጵያ የጣልያን አምባሳደር አጎስቲኖ ፓሌሴ ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ምክትል...

አቶ ደመቀ መኮንን በተመድ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ እርዳታ አሥተባባሪ ካትሪን ሶዚ ጋር ተወያይተዋል። በዚህ ወቅትም አቶ ደመቀ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች እና መንግሥት ከተመድ...

ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ሕብረት እና ፈረንሳይ ጋር የ32 ሚሊዮን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረመች።

ባሕር ዳር:መጋቢት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ሕብረት እና ፈረንሳይ ጋር የ32 ሚሊዮን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራርማለች፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚንስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ፣ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ ዳይሬክተር ቫለሪ ቴሂዮ እና የአውሮፓ ሕብረት...