ቤላሩስ የሚገኙ ኩባንያዎች በኢንዱስትሪ ፓርኮች የተለያዩ ቁሳቁሶችን ማምረት እንደሚፈልጉ ገለጹ።
ባሕር ዳር :መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ተቀማጭነታቸውን ቤላሩስ ያደረጉ የተለያዩ ቁሳቁሶችን የሚያመርቱ ኩባንያዎች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ለማምረት ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል።
ኩባንያዎቹ ለማዕድን ማውጣት አገልግሎት የሚውሉ መኪኖችና የሞተር ክፍሎችን እንዲሁም የህክምና ቁሳቁሶችን በኢንዱስትሪ ፓርኮች ለማምረት ነው...
“ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች” አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን ገለጹ።
በቅርቡ በኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ የተመራ ከፍተኛ የመንግሥት ልዑክ በቻይና ያደረገው ይፋዊ የሥራ ጉብኝት...
ለፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አተገባበር ስኬታማነት ብሪታንያ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች።
ባሕር ዳር:መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የብሪታኒያ የልማት እና አፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር አንድሪው ሚሸልን በፅህፈት ቤታቸው አነጋግረዋል።
በውይይቱ ኢትዮጵያ እና ብሪታኒያ በልማት ትብብር ረዥም ዘመን ያስቆጠረ...
“የኢትዮጵያ መንግሥት በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የቀረበበትን የሰብአዊ መብት ጥሰት ክስ በፍፁም አይቀበልም”...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በሰሜን ኢትዮጵያ በተፈጠረው ጦርነት ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት ተከስቷል ሲል የደረሰበትን ድምዳሜ የኢትዮጵያ መንግሥት በፍፁም እንደማይቀበለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...
“የአንቶኒ ብሊንከን ጉብኝት የአሜሪካ እና የኢትዮጵያን ግንኙነት ወደ አዲስ ምእራፍ መሸጋገሩ ማሳያ ነው” የውጭ...
አዲስ አበባ: መጋቢት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብሊንከን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን በሁለትዮሽ እና ሌሎች ቀጣናዊ ግንኙነት ላይ ረዘም ያለ ውይይት ስለማድረጋቸው የመስሪያ ቤቱ ቃል...








