ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ሕብረት እና ፈረንሳይ ጋር የ32 ሚሊዮን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረመች።

ባሕር ዳር:መጋቢት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ሕብረት እና ፈረንሳይ ጋር የ32 ሚሊዮን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራርማለች፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚንስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ፣ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ ዳይሬክተር ቫለሪ ቴሂዮ እና የአውሮፓ ሕብረት...

ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ17 ሚሊዮን ዩሮ የደን እና የደን ውጤቶች ልማት ሥምምነት ተፈራረሙ፡፡

ባሕር ዳር:መጋቢት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለስልጣን ከጀርመን መንግሥት የልማት ባንክ ጋር በደን እና የደን ውጤቶች ልማት የ17 ሚሊዮን ዩሮ ሥምምነት ተፈራረመ፡፡ ሥምምነቱ በደን ልማት፣ በሥራ ዕድል ፈጠራ፣ በአካባቢ...

“የኢነርጂ ሀብት ልማት በመንግሥት ወጪ ብቻ መሸፈን የማይቻል እና የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ በእጅጉ የሚሻ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጀርመን በርሊን ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የበርሊን "ኢነርጂ ትራንዚሽዝን ዲያሎግ" መድረክ የተገኙት የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ሀብታሙ ኢተፋ እንደገለጹት የኢነርጂ ሀብት ልማት በመንግሥት ወጪ ብቻ መሸፈን የማይቻል እና...

ኢትዮጵያ እና ቻይና በግብርናው ዘርፍ በትብብር ለመስራት የተፈራረሙትን የጋራ መግባቢያ ስምምነት ወደ ትግበራ ለማስገባት...

ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ቻይና በግብርናው ዘርፍ በትብብር ለመስራት የተፈራረሙትን የጋራ መግባቢያ ስምምነት ወደ ትግበራ ለማስገባት በቁርጠኝነት እንደሚሰሩ አስታወቁ። በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከቻይና የግብርና ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ትብብር ክፍል...

ዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ ጋር ያለው ግንኙነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ።

ባሕር ዳር :መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል የዓለም ባንክ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ቪክቶሪያ ክዋክዋ አስታወቁ። የዓለም ባንክ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ቪክቶሪያ ክዋክዋ በኢትዮጵያ የነበራቸውን...