ዒድ አልፈጥር በዓል አከባበር በተለያዩ ሀገራት።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢድ አል ፈጥር በታላቁ የረመዷን ወር መጨረሻ ላይ የሚከበር የእስልምና እምነት ተከታዮች በዓል ነው። በዓሉ በሀገራችን ኢትዮጵያ በድምቀት ይከበራል። የእምነቱ ተከታዮች ወደ አደባባይ በመውጣት የኢድ ሶላትን በጋራ ይሰግዳሉ።...

ʺነብዩ የመረጧት፣ አትንኳትም ያሏት”

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአሻገር ተመልክተው በልባቸው አኖሯት፣ ፍትሕ እንዳለባት አዩዋት፣ ሱሃባዎቻቸው ያርፉባት ዘንድ ወደዷት፣ ከሌሎች ሀገራት ለይተው ማረፊያ ትሆን ዘንድ መረጧት፣ መረቋት፣ ሱሃባዎቻቸውም የብሱን አቋርጠው፣ ባሕሩን ሰንጥቀው ገሰገሱባት፣ ነብያቸው እንዳሏቸው አረፉባት፣...

የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ ገቡ።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሯ አዲስ አበባ ሲገቡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ለሁለት ቀናት ቆይታ የሚያደርጉ ሲኾን በዚህም ከኢፌዴሪ መንግሥት...

“ኢትዮጵያና ጣልያን ለረጅም ጊዜ የቆየ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር መሥራት አለባቸው” ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ...

ባሕር ዳር:መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያና ጣልያን ለረጅም ጊዜ የቆየ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር መስራት እንደሚገባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። አቶ ደመቀ በኢትዮጵያ የጣልያን አምባሳደር አጎስቲኖ ፓሌሴ ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ምክትል...

አቶ ደመቀ መኮንን በተመድ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ እርዳታ አሥተባባሪ ካትሪን ሶዚ ጋር ተወያይተዋል። በዚህ ወቅትም አቶ ደመቀ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች እና መንግሥት ከተመድ...