“ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ደርጅቶች ኢትዮጵያ በየቀኑ የምትቀበላቸውን የሱዳን ፍልሰተኞች ሊደግፉ ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል...
ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ የሚገኙ ዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅት አስተባባሪዎች ከአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡
ርእሰ መሥተዳድሩ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ያነጋገሯቸው የተመድ፣ የዓለም እርሻ ድርጅት፣ የዓለም ምግብ ድርጅት፣...
የአውሮፓ ኅብረት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ስትራቴጂክ አጋርነት ወደ አዲስ ምዕራፍ ለማሻገር እየሠራ መሆኑን ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ኅብረት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ስትራቴጂክ አጋርነት ወደ አዲስ ምዕራፍ ለማሸጋገር እየሠራ መሆኑን አስታወቀ።
ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት እያከናወነች ላለው ተግባር ድጋፍ እንደሚያደርግም ገልጿል።
በኢትዮጵያ የአውሮፓ ኅብረት አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ...
ኢትዮጵያና ዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ ከ106 ሚሊዮን ዶላር በላይ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ (አይ ኤፍ ኤ ዲ) ከ106 ሚሊዮን ዶላር በላይ የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ እና የዓለም አቀፉ የግብርና ልማት...
የጀርመን መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጀርመን መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል። ኦላፍ ሾልዝ አዲስ አበባ ሲገቡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያና አቀባበል አድርገውላቸዋል።
መራሔ...
አቶ ደመቀ ከቱርክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቱርክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ቡራክ አክሰፐር ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና ቱርክ መካከል ባለው የሁለትዮሽና ባለብዙ ወገን ግንኙነት...








