“ሐጅ – ጉዞ ወደ ጥንታዊው የአሏህ ቤት”
ባሕር ዳር: ሰኔ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከመላው የዓለም ማዕዘናት የሚነሱ በርካታ የእስልምና እምነት ተከታዮች የሐጅ እና ዑምራ ሃይማኖታዊ ሥርዓት ለመከወን በሳዑዲ አረቢያ ምዕራባዊ ክፍል ወደሚገኘው እስላማዊ ቅዱስ ከተማ - መካ ይጓዛሉ። በመካ ከተማ ሐረም...
ዓለማቀፍ የምግብ ድጋፍ የተቋረጠበትን ምክንያት ለይቶ ሕጋዊ እርምጃ ለመውሰድ ከረጅ ድርጅቶች ጋር የጋራ ኮሚቴ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቅርቡ የአለም ምግብ ፕሮግራምና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት USAID ለኢትዮጵያ የሚያቀርቡትን ሰብአዊ ድጋፍ ለጊዜው መግታታቸውን ማሳወቃቸው ይታወሳል።
ከዚሁ ጋር በተገናኘ መንግስት ከአጋር አካላቱ ጋር በጋራ በመሆን የአሠራር ክፍተት አለባቸው...
ዓለም አቀፍ ተቋማት ቃል የሚገቡትን ወደ ተግባር እንዲቀይሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መጠየቃቸውን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን...
ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ ተቋማት ቃል የሚገቡትን ወደ ተግባር መቀየር እንደሚገባቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) መጠየቃቸውን የመንግስት ኮምዩንኬሽን አገልግሎት ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡
የመንግሥት ኮምዩንኬሽን ...
ዓለም አቀፋዊና ቀጣናዊ ኹኔታን በመገንዘብ ብሔራዊ ጥቅም ማስጠበቅ የሚያስችል የዲፕሎማሲ አቅጣጫ መከተል እንደሚያስፈልግ አቶ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፋዊና ቀጣናዊ ሁኔታን በመገንዘብ ብሔራዊ ጥቅም ማስጠበቅ የሚያስችል የዲፕሎማሲ አቅጣጫ መከተል ያስፈልጋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገልጸዋል።
በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የውጭ ጉዳይ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በፓሪስ ላደረጉላቸው አቀባበል እና ሽኝት ምስጋና...
ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በፓሪስ ላደረጉላቸው አቀባበል እና ሽኝት ምስጋና አቅርበዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት “የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን...








