የቱርኩ ፕሬዝዳንት በድጋሜ በመመረጣቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቱርኩ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይብ ኤርዶኻን በድጋሜ በመመረጣቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል።
ፕሬዝዳንቱ በድጋሜ መመረጣቸውን ተከትሎ በኢትዮጵያ እና ቱርክ መካከል ያለው የቆየ ግንኙነት...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
አቶ ደመቀ በቻይና ዋና የኢንቨስትመንት መናኸሪያ በሆነችው ጓንዦ ከተማ ዛሬ በተካሄደ የኢንቨስትመንት መድረክ...
ጤፍና ከጤፍ የሚዘጋጁ ምግቦችን የማስተዋወቅ ፕሮግራም በሮም የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዘንድሮውን ዓለም አቀፍ የእህል ዘሮች ቀን በማስመልከት የኢትዮጵያን የጤፍ ምርትና ከጤፍ የሚዘጋጁ ምግቦችን የማስተዋወቅ ፕሮግራም ሮም በሚገኘው የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት(FAO) ዋና መሥሪያ ቤት ተካሄዷል።
የግብርና ሚኒስቴር እና በሮም...
“አምስት ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን ነጻ የትምህርት እድል ተጠቃሚ ሊያደርጉ ነው”...
ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ የሚገኙ አምስት የማኅበረሰብ ትምህርት ቤቶች የመክፈል አቅም የሌላቸው ተማረዎችን ነጻ የትምህርት እድል ተጠቃሚ ሊያደርጉ መኾኑን የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል
ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶቹም ሊሴ ገ/ማርያም ፣ ጣሊያን...
“የኢትዮ-ቻይና ሁለንተናዊና ስትራቴጂካዊ የትብብር አጋርነት ተጨባጭ ውጤት አምጥቷል” የቻይና ምክትል ፕሬዝዳንት ሀን ዤንግ
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ-ቻይና ሁለንተናዊና ስትራቴጂካዊ የትብብር አጋርነት ተጨባጭ ውጤት ማምጣቱን የቻይና ምክትል ፕሬዝዳንት ሀን ዤንግ ገለጹ።
ምክትል ፕሬዝዳንቱ የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ተቀብለው አነገጋረዋል።
የኢትዮ-ቻይና ሁለንተናዊና...








