የኢትዮጵያን ኢንቨስትመንት የሚያስተዋውቅ ሴሚናር በቤጂንግ እየተካሄደ ነው ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን ኢንቨስትመንት የሚያስተዋውቅ ሴሚናር በቻይና ቤጂንግ እየተካሄደ ነው።
ሴሚናሩን ያዘጋጁት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ጋር በመተባበር ነው።
በሴሚናሩ ላይ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድ እና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ...
የሽግግር ፍትሕን አስመልክቶ ለአውሮፓ ኅብረት ተወካዮች ገለጻ ተደረገ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሽግግር ፍትሕን አስመልክቶ ለአውሮፓ ኅብረትና አባል ሀገራት ተወካዮች በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማብራሪያ ተደርጓል፡፡
ማብራሪያውን የሰጡት የፍትህ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) እና የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የፖለቲካ አማካሪ...
“ዳያስፖራው በሀገራዊ የልማት ሂደት ውስጥ እያበረከተ ያለውን በጎ አስተዋጽዖ አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል” አምባሳደር ምስጋኑ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ዳያስፖራው በሀገራዊ የልማት ሂደት ውስጥ እያበረከታቸው ያሉ በጎ አስተዋጽኦችን አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ።
በሰሜን አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ ከሚኖሩ የዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላት ጋር...
“ሴቶች ውሳኔ ሰጪ ቦታ ላይ እንዲደርሱ ማድረግ አለብን” ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንቷ ይህን ያሉት በኪጋሊ፣ ሩዋንዳ እየተካሄደ ባለው ‘Women Deliver 2023’ ኮንፍረንስ ላይ ባደረጉት ንግግር ነው።
ሴቶች በፖለቲካው ዓለም እየተሳተፉ ቢገኙም፤ ከዚህ የላቀ ትርጉም ያለው ተሳትፎ ሊያደርጉ እንደሚገባ አሳስበዋል።
አንዲት ሴት...
የውጭ ሀገራት መገናኛ ብዙኃን በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሐ-ግብርን ሽፋን ሰጥተው እየዘገቡ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቱርኩ ቲ.አር.ቲ-አፍሪካ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከፍተኛ የችግኝ መትከል ዘመቻ ማካሄድ መጀመራቸውን በፊት ገጹ ይዞ ወጥቷል።
ኢትዮጵያ በቀን 500 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ-ግብር ላይ እያካሄደ እንዳለ...








